TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← OnePlus Guide

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Trouver du contenu similaire

Chaîne source @OnePlusGuide · Post #2087 · 2 avr.

~ Windows on ARM su OP6T ~ #OP6T#modding#woa Windows 10 in versione ARM (potrete installare tutti i programmi tranne gli x64) è arrivato anche sull'ultimo flagship di OnePlus, dopo averlo visto sui Lumia 940/950XL e sul Pixel3 XL. Allo stato attuale è lontano da qualcosa di usabile come sui Lumia, ma già funziona il touch e si avvia Windows. Filippo

Résultats

1,362 posts similaires trouvés

Recherche : #share

当前筛选 #share清除筛选

🕊️ ከአንድ እንጀራ በላይ... ልብን ማካፈል! በዚህች አለም ላይ "ምንም የለኝም" የሚል ደሃ የለም፤ ምክንያቱም ሁሉም ሰው የሚሰጠው አንድ ነገር አለው—ፍቅር! ዛሬ ማዕድህ ላይ የፈለገው አይነት ጣፋጭ ምግብ ቢኖር፣ ብቻህን ከበላኸው ጣዕሙ ሆድህ ጋ ያበቃል። ለተራበ ወንድምህ ወይም በጎዳና ላለች እህትህ ስታካፍል ግን ጣዕሙ ሰማይ ይደርሳል። መስጠት ከኪስ የሚወጣ ብር ሳይሆን፣ ከልብ የሚመነጭ መድኃኒት ነው። ለነዳያን ስንሰጥ የምናደርገው ውለታ ሳይሆን፣ የሰውነታችንን ግዴታ እየተወጣን መሆኑን አንርሳ። * አንተ ጋ የተረፈው ፍርፋሪ፣ ሌላው ጋ የሳምንት ህልም ሊሆን ይችላል። አንተ ጋ "ቅያሪ የለኝም" ብለህ የምታልፋት ሳንቲም፣ ሌላው ጋ የዕለት ጉርስ ልትሆን ትችላለች። እውነተኛ በዓል ማለት አዲስ ልብስ መልበስ ሳይሆን፣ የቆሰለ ልብን በፍቅር ጠግኖ አብሮ መብላት ነው። ሺዎች መሆን ማለት ሺዎች የሚራራ ልብ ማለት ነው። ዛሬ አንድ ሰው ደስ እንዲለው ምክንያት እንሁን። ያለንን ስናካፍል፣ የጎደለን ይሞላል! መልካም የትንሳኤ በዓል! ❤️✨ #Share❤

Hashtags

123•••100•••113114
PrécédentPage 1 sur 114Suivant