TGTGInsightintelligence telegramLIVE / telegram public index
← Telegram Theme ✸

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Trova contenuti simili

Canale sorgente @itelegramtheme · Post #708 · 16 ago

#Light • Goodreads Compatible with #Android ✎ Credit: ImBardia ☞ @iTelegramTheme • #23

Risultati

9 post simili trovati

Cerca: #carabaocup

当前筛选 #carabaocup清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51465 · 04/02/2026, 05:04

🔥 መድፈኞቹ ወደ ዌምብሌይ አምርተዋል! አርሰናል ለፍፃሜ ደረሰ! 🔴⚪️ ለንደን በ"ቀይ" ተቀልማለች! አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ቼልሲን 1 ለ 0 በመርታት ለካራባዎ ካፕ (ሊግ ካፕ) የዋንጫ ጨዋታ መድረሱን አረጋግጧል። የጨዋታው ቁልፍ ነጥቦች፡-⚽️ የድል ግቧ፡- የቀድሞው የሰማያዊዎቹ ተጫዋች ካይ ሀቨርዝ በጭማሪ ሰዓት (90+) ባስቆጠራት አስገራሚ ግብ ቼልሲን የሽንፈት ማቅ አጥልቆባቸዋል። 🏆ድምር ውጤት፡- በመጀመሪያው ጨዋታ 3-2 አሸንፎ የነበረው አርሰናል፣ በድምር ውጤት 4 ለ 2 በማሸነፍ ለፍፃሜው ተቀጥሯል። ⏳የታሪክ ማስታወሻ፡- መድፈኞቹ ከ2018 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍፃሜ የደረሱ ሲሆን፣ ይህም በታሪካቸው ለ9ኛ ጊዜ የዌምብሌይን ደጅ የሚያንኳኩበት ውጤት ነው። ቀጣይስ? አራቱንም ዋንጫዎች ለመጥረግ (Quadruple) እያለመ የሚገኘው የሚኬል አርቴታ ስብስብ፣ በዌምብሌይ ከማንችስተር ሲቲ ወይም ከኒውካስትል አሸናፊ ጋር ለዋንጫ ይፋለማል። "ለንደን ቀይ ናት ወይስ ሰማያዊ?" መልሱን ሜዳው ሰጥቷል! 😎 #Arsenal#CarabaoCup#KaiHavertz#COYG#LondonIsRed#EBC#የስፖርት_ዜና