House of Federation Decision Triggers Protest in Tigray. Read more. https://borkena.com/2026/02/27/ethiopia-tigray-house-of-federation-decision-triggers-protest/#Ethiopia#News#Tigray#Protest#HouseofFederation
TON hamyonining Telegram mijoziga integratsiyasi WebApp-botlari tufayli @wallet xizmati hamyonni Telegram mijozlari investitsiyalariga integratsiyalashni amalga oshirdi. Endi siz Toncoin kriptovalyutasini foydalanuvchilarga bevosita messenjerdan o‘tkazishingiz mumkin. Uzoq hamyon manzillarisiz, komissiyalarsiz va tranzaksiyani tasdiqlashni kutmasdan. Avvalroq @tginfoyozganidek, ehtimol, butun veb-bot platformasi TON Coin'ning Telegram bilan integratsiyalashuvi uchun maxsus yaratilgan. Hamyonni integratsiyalash: t.me/wallet?attach=wallet TonCoin haqida batafsil: @toncoin_uz #ton#wallet#kriptovalyuta 💚@TGraphUz | YouTube
Hashtags
5개의 유사한 게시물이 발견되었습니다
검색: #houseoffederation
@ebcnewsnow · Post #51894 · 2026. 02. 23. AM 07:28
ለክልሎች የሚተላለፍ የጋራ ገቢ መጠን እያደገ መጥቷል - አቶ አገኘሁ ተሻገር *************** ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ምክር ቤቱ በገቢዎች ሚኒስቴር እና በማዕድን ሚኒስቴር ተሰብስቦ በቀመሩ መሠረት የሚተላለፈው የክልሎች ድርሻ በትክክል መድረሱን ለማረጋገጥ በተከናወነ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት ግኝት ላይ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፤ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የሚሰበሰበው የጋራ ገቢ ለክልሎች ለማስተላለፍ የሚሰላበት ቀመር ማሻሻያ እንደተደረገበት አስታውሰዋል። ከማሻሻያው አስቀድሞ ክልሎች ከጋራ ገቢ የሚያገኙት ድርሻ 4.2 ቢሊዮን ብር ብቻ እንደነበረ ጠቁመው፤ አሁን ላይ መጠኑ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ገልጸዋል። እንደ አፈ-ጉባኤው ማብራሪያ፣ በ2017 በጀት ዓመት ብቻ ከጋራ ገቢ ለክልሎች የሚከፋፈለው ድርሻ 91.73 ቢሊዮን ብር ደርሷል። በተያዘው የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሰባት ወራት ውስጥ ብቻ ከ71 ቢሊዮን ብር በላይ ማከፋፈል መቻሉ በመድረኩ ተመልክቷል። የውይይት መድረኩ በኦዲት ግኝት ሪፖርቱ ላይ በዝርዝር በመምከር፣ የሀብት ክፍፍሉ ፍትሐዊነትና ሕጋዊነትን ይበልጥ ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚቀጥል ታውቋል። በሳምሶን ገድሉ #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#HouseOfFederation#BudgetAllocation#RegionalRevenue
የፌደሬሽን ምክርቤት አከራካሪ የምርጫ ክልሎች ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው እንዲቆዩ ወሰነ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አወዛጋቢ ቦታዎች ላይ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል አከራካሪ በሆኑ አምስት የምርጫ ክልሎች ላይ ልዩ ውሳኔ ማሳለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ምክር ቤቱ ለቦርዱ በላከው ደብዳቤ መሠረት ሁመራ፣ አዲረመፅ፣ ኮረም አፍላ፣ ጠለምት እና ራያ አላማጣ የይገባኛል ጥያቄያቸው እልባት እስኪያገኝ ድረስ ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው እንዲቆዩ ወስኗል። በእነዚህ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም ለፌዴራል ብቻ በቀጥታ ድምፅ እንዲሰጡ ይደረጋል ብሏል። በአካባቢዎቹ ያለው የይገባኛል ውዝግብ በሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት እልባት እስኪያገኝ ድረስ፣ የክልል ምክር ቤት ምርጫ ለጊዜው ተራዝሞ ወደፊት እንዲካሄድ መወሰኑን ገልጿል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፣ ከጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚያካሂደው የመራጮች ምዝገባ ይህንኑ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ተፈጻሚ ለማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። #Ethiopia #AddisAbaba#ElectoralBoardofEthiopia#news#ዜና#HouseofFederation
ከወሎ ራያ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሜቴ #Ethiopia#Wello#Raya#ዜና#HouseofFederation
ክሱን በፍቃዳቸው አቋረጡ። እነ አቶ ጌታቸው ረዳ በምርጫ ቦርድ ላይ የመሰረቱትን ክስ አነሱ የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ላይ መስርተውት የነበረውን ክስ በገዛ ፈቃዳቸው ማንሳታቸውን ለፍርድ ቤት አስታውቀዋል። ከሳሾች ክሱ አሁን ባለው ሁኔታ ውጤት እንደማያመጣ በማመናቸው በፈቃዳቸው አንስተዋል ተብሏል። ክሱ በመነሳቱ ምክንያት ቀደም ሲል በቦርዱ ውሳኔ ላይ ተጥሎ የነበረው የጊዜያዊ እገዳ ትዕዛዝ ተሰርዟል። በዚህም መሰረት የምርጫ ቦርድ ያስተላለፈው ውሳኔ በቀጥታ ተፈጻሚ ይሆናል። #Ethiopia#AddisAbaba#Ethiopian_news#news#houseoffederation#GetachewReda#NBE#ዜና#ምርጫ#ጌታቸውረዳ