@ebcnewsnow · Post #51499 · 02/06/2026, 02:15 PM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል:- #EthiopianBroadcastingCorporation#PMO#PMAbiy
TGINSIGHT SIMILAR POSTS
Canalis oriundus @ULTIMORAPOLITICS · Post #42657 · Jan 5
#Lazio2023 Il capogruppo del #M5S alla #Camera, Francesco #Silvestri avvisa #DAmato: "Non ci sono più margini per accordi con il #PD. Con noi non serviva parlare di poltrone, serviva parlare di programmi, di progetti e dire un chiaro no all'inceneritore" @UltimoraPolitics
Quaere: #pmo
@ebcnewsnow · Post #51499 · 02/06/2026, 02:15 PM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል:- #EthiopianBroadcastingCorporation#PMO#PMAbiy
@ebcnewsnow · Post #53237 · 04/09/2026, 05:30 PM
ኢትዮጵያና ቡሩንዲ በመደመር መንፈስ ለብልፅግና ጉዟቸው መሠረት የሚጥሉ ስምምነቶችን ተፈራረሙ ************ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶች ልውውጥ ላይ ታድመዋል። በመከላከያ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በውሃና ኢነርጂ፣ በግብርና ፣ በንግድ ፣ በዲጂታል መታወቂያ እና በቱሪዝም ዘርፎች የተፈረሙት እነዚህ ሁሉን አቀፍ ስምምነቶች ለቀጣናዊ ዘላቂ ልማት ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት በይፋ የሚያረጋግጡ ናቸው። እነዚህ የመግባቢያ ስምምነቶች የሁለቱን ሀገራት ሰፊ አቅም በመደመር ወደ ብልፅግና ለምናደርገው የጋራ ጉዞ መሠረት የሚጥሉ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። #EBC#PMO#Ethiopia#Burundi#diplomacy