TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
GeoGebra የሒሳብ ተማሪ አልያም የሃይስኩል ተማሪ ከሆናችሁ ይህንን መተግበሪያ recommend እናደርጋችኋለን። GeoGebraን በመጠቀም functions በማስገባት የተለዩዩ ግራፎችን መሳል ትችላላችሁ፣ ለgeomery መጠቀም ትችላላችሁ እንዲሁም በርካታ ሌሎች features አሉት። GeoGebra ሞባይል መተግበሪያ በርካታ አገልግሎቶቹ offline ከመሆናቸውም በተጨማሪ ነፃ ናቸው። መተግበሪያውን በዚህ ሊንክ ከፕሌይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ። https://play.google.com/store/apps/details?id=org.geogebra.android.calculator.suite #ethiotech