TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Atgal į kanalus
Elyas tube avatar

TGINSIGHT CHAT

Elyas tube

@ethiotech20

Video and films

Prenumeratoriai149Dabartiniai prenumeratoriai
Sekami įrašai133Indeksuotų įrašų skaičius
Nesenų pasiekiamumas1,035Nesenų peržiūrų suma
Naujausi įrašai

Naujausi įrašai

1 puslapis iš 12 · 133 įrašų

Paskelbta prieš 15 dienų

📱 2026 Lying Win New Position: Swipe on Telegram, TON coins automatically credited! 💎 ToNew officially launched! Withdrawals are instant, an abundance of tasks, a must-have monetization tool for everyone on TG.

11 views

Paskelbta 03-06

Breaking News በሚያሳዝን ሁኔታ ከ March 9 ጀምሮ Bybit ላይ የ Ethiopia ብር ከ P2P Trading ሙሉ ለሙሉ Remove ይደረጋል 1 Usdt ከ 3 ቀን በፊት እስከ 187 ብር ድረስ ሲሸጥ ነበር አሁን ግን 183 ብር ገብቷል በዚህ አያያዙ Binance እና ሌሎች Exchangoch ላይም ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም እና Be safe ለማለት እወዳለው ሙሉ መረጃውን ከላይ ማንበብ ትችላላቹ

128 views

Paskelbta 03-04

🔗🔗https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org

94 views

Paskelbta 03-04

download አድርጉት እና በ safaricom ሞክሩት 👇👇👇👇👇👇

85 views

Paskelbta 03-04

ነፃ Internet

87 views

Paskelbta 03-04

⚡️ትንሽ አዛ ስራ ነው 😂😜 0.01$ ምናምን ግን ይከፍላል ነፍ task ነው ያለው ግን የtask ክፍያዎቹ አነስተኛ ናቸው 🙄🙄 ዝቅተኛ ወጪ 2$ ነው 😍 ስራው ከጀመረ በጣም ቆይቷል ..... ስለሚከፍል share ላድርጋችሁ ብዬ ነው ..... ⚡️ለመጀመር https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_7587790339 https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_7587790339 ⚡️ምንም ሪፈራል አይጠይቅም Task ብቻ ስሩ ..... ⚡️የተወሰነ ነገር እንጂ ደህና ገንዘብ አይገኝበትም !!! ያው ነፃ internet የምትጠቀሙ ከሆነ ስሩ❤

81 views

Paskelbta 03-01

🚨 ISRAEL ( IRAN ) ላይ ባደረሰችሁ የMissile ጥቃት ምክንያት ማርኬቱ እንደምትመለከቱት ከፍተኛ Crashing አጋጥሞታል።

77 views

Paskelbta 03-01

Guys ከ Taka የተሻለ App አለ ሁላቹህም ጀምሩት በተለይ ታካ ላይ ካልሰራቹህ በዚህ አሪፍ ብር ትሰራላቹህ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://os8.me/DEHXCi https://os8.me/DEHXCi አፑን አውርዳቹህ Verify አርጉና comment ላይ አሳውቁኝ video እለቃለው

95 views

Paskelbta 02-28

Binance ላይ ያለን usdt ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ባንኮች መላክ የምንችልበት መንገድ ተካቷል። ይህን ለማድረግ Binance ላይ ከገባችሁ በኋላ assets -- send -- withdraw usd -- Bank transfer (SWIFT) ከዛ የባንኩን swift code እና አካውንት ቁጥራችሁን ስታስገቡ በዕለታዊ ምንዛሬ ተመንዝሮ በብር ይገባላችኋል። ይህም የሚሆነው Bpay በተሰኘ የአውስትራሊያ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ ማስተላለፊያ ፕላትፎርም አማካክነት ነው። አማራጩ መካተቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለtransaction የሚጠይቀው $25 ክፍያ ግን በጣም የተጋነነ ነው። በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በP2P የሚደረጉ ማንኛውም አይነት የክሪፕቶ ግብይቶችን ማገዱን በትናንትና ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

106 views

Paskelbta 02-09

🇪🇹 ኢትዮጵያውያን ብዙዎች እዚህ ላይ ገንዘብ ማውጣት ጀምረዋል! 🔥 ✔️100% Payment Verified ✅ ✔️Minimum Withdraw 10$💸 ✔️ Per Reffer 1$🤑 🔗 Link :👇 https://getblock.me/u/24426233 https://getblock.me/u/24426233 ✅1,000 Points = $𝟬.𝟱💸 ✅ 10 Games Win = $𝟱💸 ✅1 Hour Stream = $𝟭💸 ⌛ 2 Hours Stream = $2+ (More Rewards) 𝟭. በኢሜይል (gmail) Sign up ካደረጋችሁ በኋላ 𝟮. ጨዋታዎችን በመጫወት እና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ መስራት ትችላላችሁ። ⚠️ Reminde:➡️አፑን ለማውረድ VPN ተጠቀሙ 🇩🇪 Germany VPN በጣም ጥሩ ነው (Download ለማድረግ ብቻ) React እንዳይረሳ 👍

144 views

Paskelbta 02-08

Elyas tube pinned «https://vm.tiktok.com/ZNRUt2x4P/»

views

Paskelbta 02-08

የTelegram አዲሱ Liquid Glass design Telegram አዲስ update ለቋል። ዲዛይኑ ሙሉ በሙሉ ስለተቀየረ ለመልመድ ትንሽ ቢከብድም ለዕይታ ግን ማራኪ ይመስላል። አሰልቺ የነበረው የstory area በdefualt minimize ተደርጓል። ኦፊሻል ቴሌግራም አፕሊኬሽኑን ከplay store update አድርጋችሁ ሞክሩት። 🖊 እንዴት አያችሁት?

127 views
123•••101112
Ankstesnis1 puslapis iš 12Kitas