TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Elyas tube
Elyas tube avatar

TGINSIGHT POST

Post #112

@ethiotech20

Elyas tube

Peržiūros115Peržiūrų skaičius
Paskelbta10-112025-10-11 11:35
Turinys

Įrašo turinys

ሰሞኑን ቴሌግራም መተግበሪያ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተጨመሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ Comments and Reactions in Group Calls ቴሌግራም ላይ group call ስናወራ comment እና reactions መላላክ የሚያስችለን feature ሲሆን ይህንንም ለማድረግ call ውስጥ message የሚለውን button መንካት። Notes for Contacts የቴሌግራም ኮንታክቶቻችን ፕሮፋይል ላይ private note የምናደርግበት feature ሲሆን ለምሳሌ "ባለፈው ስልክ የሸጠልኝ ልጅ" ብለን የሱ ፕሮፋይል ላይ note ማድረግ እንችላለን። ይህም ኖት ለኛ ብቻ የሚታየን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ የነሱን ፕሮፋይል በመንካት Add to contacts ወይም Edit contact የሚለውን ከነካን በኋላ Add notes... የሚለው ላይ note መፃፍ እንችላለን። እንዲሁም ሌሎች features ተጨምረዋል።