TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Elyas tube
Elyas tube avatar

TGINSIGHT POST

Post #116

@ethiotech20

Elyas tube

Peržiūros96Peržiūrų skaičius
Paskelbta10-212025-10-21 04:08
Turinys

Įrašo turinys

በስልካችሁ YouTube ላይ ሙዚቃ ወይም Podcast ስታዳምጡ minimize ካደረጋችሁት ይዘጋል። ስለዚህ ምንም አፕሊኬሽን ሳትጭኑ እንዴት background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላሳያችሁ። ስልካችሁ ላይ Samsung Internet browser ክፈቱ። (Internet ብላችሁ search አድርጉት) ከታች 3 ሰረዝ አለ እሱን ከነካችሁ በኋላ Useful features የሚል ምርጫ አለ። "Background Play" የሚለውን On አድርጉት። ብሮዘሩ ላይ youtube.com ከፍታችሁ የፈለጋችሁትን ቪዲዮ በመክፈት minimize በማድረግ Background ማዳመጥ ትችላላችሁ።