TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Elyas tube
Elyas tube avatar

TGINSIGHT POST

Post #120

@ethiotech20

Elyas tube

Peržiūros120Peržiūrų skaičius
Paskelbta10-252025-10-25 07:44
Turinys

Įrašo turinys

Instagram new features Instagram ልክ እንደ TikTok አይተን ያሳለፍናቸውን ሪሎች ድጋሚ የምናገኝበትን የWatch History feature አካቷል። ይህንን ለማግኘት 3 ሰረዙን ነክታችሁ settings and activity ላይ ትገባላችሁ። ከዛ Your activity የሚል ምርጫ አለ እሱ ውስጥ ስትገቡ ታች ላይ Watch History የሚል ታገኛላችሁ። ከዚ በተጨማሪ Account history ውስጥ በመግባት አካውንታችሁን መቼ እንደከፈታችሁት፣ መቼ ፓስዎርድ፣ email፣ username እንደቀየራችሁ ጊዜውን ያሳያችኋል። እዛው ላይ ያሉ Recent searchesና Link history የሚሉትም ኢንስታግራም ላይ search ያደረጋችኋቸው አካውንቶችንና የነካችኋቸውን ሊንኮች ማየት ትችላላችሁ።