TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Elyas tube
Elyas tube avatar

TGINSIGHT POST

Post #130

@ethiotech20

Elyas tube

Peržiūros157Peržiūrų skaičius
Paskelbta11-022025-11-02 15:45
Turinys

Įrašo turinys

Chrome browser ላይ የተጨመሩ አዳዲስ updates Address bar ከፍታችሁ የሚከተሉትን ሾርት ኮዶች ፃፉ። ሾርትኮዱን ከፃፋችሁ በኋላ space አድርጋችሁ ነው search የምታደርጉት። 1 @history = ከዚህ በፊት search ያደረጋችኋቸውን የhistory ውጤቶች ያመጣላችኋል። automatically መክፈት ትችላላችሁ። 2 @gemini = የፈለጋችሁትን ነገር automatically Gemini ላይ በቀላሉ Search ለማድረግ ይጠቅማችኋል። ይሄ የስልክ browser ላይም ይሰራል። 3 @bookmarks = Browser ላይ bookmark ያደረጋችኋቸው ድረገፆችን automatically ይከፍትላችኋል። 4 @tabs ብዙ ታቦችን ከፍታችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ የምትፈልጉትን tab ለመክፈት በmouse መፈለግ አይጠበቅባችሁም። በቀላሉ @tabs ብላችሁ የታቡን keyword ስታስገቡ automatically ታቡ ይከፈትላችኋል። ከሁለተኛው በስተቀር ሌሎች computer browser ላይ ነው የሚሰሩት ሁለተኛው ስልክም ኮምፒውተር ላይም ይሰራል