TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
ChatGPT 5.2 ተለቀቀ። Open AI GPT-5.2 የተሰኘውን ሞዴሉን ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ሞዴል እንደ Coding እና ሒሳብ ባሉ ዘርፎችም ላይ መሻሻሉም ተገልጿል። በዚህም GPT‑5.2 Instant, Thinking እና Pro የተባሉ ሞዴሎችን አስተዋውቋል። GPT‑5.2 Thinking ለprofessional እና Real world ለሆኑ ፕሮጀክቶች ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገልጿል። Check ማድረግ ከፈለጋችሁ የchatGPT አፕሊኬሽን ክፈቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ model ውስጥ auto, Instant እና Thinking የሚሉ አማራጮች አሉላችሁ። check አድርጉት።