TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Elyas tube
Elyas tube avatar

TGINSIGHT POST

Post #188

@ethiotech20

Elyas tube

Peržiūros127Peržiūrų skaičius
Paskelbta02-082026-02-08 14:42
Turinys

Įrašo turinys

የTelegram አዲሱ Liquid Glass design Telegram አዲስ update ለቋል። ዲዛይኑ ሙሉ በሙሉ ስለተቀየረ ለመልመድ ትንሽ ቢከብድም ለዕይታ ግን ማራኪ ይመስላል። አሰልቺ የነበረው የstory area በdefualt minimize ተደርጓል። ኦፊሻል ቴሌግራም አፕሊኬሽኑን ከplay store update አድርጋችሁ ሞክሩት። 🖊 እንዴት አያችሁት?