TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
ሰሞኑን Google ያስተዋወቀው አዲሱ Nano Banana ai ብዙ አስገራሚ ፊቸሮች አሉት። ✔️ፎቶ edit ማድረግ ትችላላችሁ ✔️ፎቶ generate ማድረግ ትችላላችሁ። ✔️ያረጁና የተበላሹ ፎቶዎችን ጥራታቸውን ይመልሳል። ✔️የተቆረጡ ፎቶዎች ኮንቲኒቲያቸውን ሳይለቁ መመለስ ይችላል። ✔️የYouTube thumbnail መስራት ትችላላችሁ። በጣም ብዙ አስገራሚ ስራዎችን ይሰራል። ስለዚህ AI አጠቃቀም በዝርዝር የYouTube video ስለሰራሁላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ማየት ትችላላችሁ።