TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Elyas tube
Elyas tube avatar

TGINSIGHT POST

Post #194

@ethiotech20

Elyas tube

Peržiūros106Peržiūrų skaičius
Paskelbta02-282026-02-28 07:30
Turinys

Įrašo turinys

Binance ላይ ያለን usdt ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ባንኮች መላክ የምንችልበት መንገድ ተካቷል። ይህን ለማድረግ Binance ላይ ከገባችሁ በኋላ assets -- send -- withdraw usd -- Bank transfer (SWIFT) ከዛ የባንኩን swift code እና አካውንት ቁጥራችሁን ስታስገቡ በዕለታዊ ምንዛሬ ተመንዝሮ በብር ይገባላችኋል። ይህም የሚሆነው Bpay በተሰኘ የአውስትራሊያ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ ማስተላለፊያ ፕላትፎርም አማካክነት ነው። አማራጩ መካተቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለtransaction የሚጠይቀው $25 ክፍያ ግን በጣም የተጋነነ ነው። በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በP2P የሚደረጉ ማንኛውም አይነት የክሪፕቶ ግብይቶችን ማገዱን በትናንትና ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።