TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
የብሪታንያ የመንግስት ሰራተኛዎች የMicrosoft Ai tools በመጠቀም በየቀኑ 26 ደቂቃ ማዳን ችለዋል ተባለ። በunited kingdom የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የMicrosot 365 Copilot AI tools መደበኛ ለሆኑ ተግባራት በመጠቀም በየቀኑ በአማካኝ 26 ደቂቃ እንደቆጠቡ አንድ report አሳይቷል። ጥናቱም የተካሄደው ለ3 ወራት እና በ20,000 የመንግስት ሰራተኞች ላይ ሲሆን በዚህም እንደ እንግሊዝ የፍትህ ሚኒስቴር፣ የኢነርጂና ደህንነት ዲፓርትመንት የመሳሰሉ ተቋማት ተሳትፈውበታል። ሰራተኞቹም ኢሜሎችን ማኔጅ ማድረግ፣ ስብሰባዎችን ፕላንና schedule ማድረግ፣ presentation ማዘጋጀት ለመሳሰሉ ተግባራት መጠቀማቸው ተገልጿል። እኛ ሀገርስ?