TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
Chatgpt የሚሰጠንን ምላሽ customize ማድረግ እንደምችል ታውቃላችሁ? ለchatGPT ስለኛ የፈለግነውን ነገር share በማድረግ የሚመልስልንን መልስ በዛ መሰረት እንዲመልስልን ማድረግ እንችላለን። ይህም በcustom instructions ይባላሉ። ይህንንም on/off እያደረግን መጠቀም እንችላለን። ፕሮፋይላችን ውስጥ ከገባን በኋላ personalization ከዛ enable Customization የሚለውን on በማድረግ custom instructions, Nickname, more about you የሚሉት ውስጥ ስለኛ ልዮ ልዩ መረጃዎችን በማስገባት chatGpt የሚሰጠንን ምላሽ ማስተካል እንችላለን። ማሳሰቢያ፡ Enable personalization የሚለው on ማድረግ እና ካስተካከላችሁ በኋላ የright ምልክቱን መንካት አትርሱ። ከዚህ በኋላም በChatGpt ምላሾች ላይ ለውጥ ልታዩ ትችላላችሁ @ethiotech20