Įrašo turinys
✅ስልካችን ቢጠፋ የመዘገብናቸውን ስልክ ቁጥሮች እንዴት መልሰን ማግኘት እንችላለን 🔻የስልካችን CONTACT ውስጥ እንገባለን። 🔻CONTACT ውስጥ ከገባን በሁዋላ ከላይ ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን እንነካለን። 🔻ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን ስንነካ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ MANAGE CONTACTS ውስጥ EXPORT የሚለውን ነክተን ያስመርጠናል SD CARD ላይ እንመርጥለታለን ከዛም CONTACTS.VCF የሚል ስም ይሰጥልንና SAVE ይለናል SAVE እናደርጋለን። 🔻አሁን ወደ FILE MANAGER CONTACTS.VCF ወይም DOWNLOAD አልያም ሌላ ስም ሰቶት SAVE አድርጎት እናገኘዋለን። 🔻በመቀጠል ወደ FILE MANAGER በመግባ EXPORT ያደረግነውን contact እንፈልግና ስናገኘው አንድ ጊዜ ስንነካው ያስመርጠናል CONTACT የሚለውን እንመርጥለታለን። 🔻 SAVE IMPORTED CONTACT to ከሚለው ስር የGMAIL አካውንታችን ይመጣል እሱን ስንጫነው ሙሉ CONTACT BACKUP ያዝን ማለት ነው። 🔻ስልካችን ቢጠፋ FORMAT ቢደረግ እንኳን GMAIL አካውንታችን ውስጥ በመግባት ባለ ሶስት ጭረት ምልክቱዋን በመንካት ከስር CONTACT በመምረጥ ሙሉ ስልክ ቁጥራችንን መልሰን ማግኘት እንችላለን። 🔻ግን የ GMAIL አካዎንታችሁን PASSWORD መርሳት የለባችሁም እናንተ ረስታችሁት ስልካችሁ ብጠፋ ወይም ብሰረቅባችሁ፤ በ PASSWORD መልሳችሁ Login ማረግ ካልቻላችሁ ስልክ ቁጥራችሁ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገራችሁን ልታጡ ትችላላችሁ!! ይህ መረጃ ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ በREACTION አሳዩኝ👍 @ethiotech20