TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Turinys
Įrašo turinys
👍ጠቃሚ TIP ለተማሪዎች 👍 📱Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና አንድን አዲስ Topic (ርእስ) መማር ለሚፈልግ ፣ የቤት ስራ ወይም Assignment መስራት ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ Mode ሲሆን ይሄንን Mode አብርታቹ Chatgptን ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ እንደበፊቱ ቀጥታ መልስ ሳይሆን የሚሰጣቹ ርእሱን ከማስረዳቱ በፊት ስለናንተ ደረጃ አንድ አንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እናንተ በቀላሉ እንድትረዱት አድርጎ በማስረዳት ፣ ከተረዳቹት ቡሃላ ደግሞ ልክ እንደ quiz ነገር በመስጠት ርእሱን በደንብ እንድትረዱት ይረዳቹዋል ሞክሩት 👍 💃በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👍