TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #104 · 19 јун.

Ещё немного про base64. Собрал пример со встроенной в код картинкой. Это иконка для окна на PySide2. Файл кодирован в base64 и просто сохранён в переменной. Для использования этих данных даже не пришлось сохранять их в новый файл. Иконка создаётся на лету с помощью метода QPixmap.loadFromData() ... raw_data = base64.decodebytes(ico_encoded) ico = QPixmap() ico.loadFromData(raw_data, "PNG") ... 🌎 Полный пример смотрите в gists. #libs#tricks#qt

Резултати

Пронајдени 2 слични објави

Пребарај: #moh

当前筛选 #moh清除筛选

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከሮተሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ ***************** ዶ/ር መቅደስ በዚሁ ወቅት ሮተሪ ኢንተርናሸናል በዓለም ዙሪያ በጤናው ዘርፍ እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችን አድንቀው፤ ይህ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። ሮተሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ በኢትዮጵያ ደግሞ ከ33 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት በማድረግ ፖሊዮ በ99.9 በመቶ ከዓለም እንዲጠፋ ያደረገውን አስተዋጽኦ በአብነት ጠቅሰዋል። የሮተሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ፍራንቸስኮ አሬዞ የጤና ሚኒስቴር በቅርቡ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረበትን ትልቅ ስኬት በማንሳት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሮተሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት ፍራንሲስኮ ኦሬዞ እና በዲስትሪክ ገዢው ዋሪሙ ንጃጌ የሮተሪ የክብር አባልነት ማዕረግ ተበርክቶላቸው የሮተሪ ኢንተርናሽናል የክብር አባል ሆነዋል። ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት በአዲስ አበባ የሚገኙት የሮተሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ፍራንቸስኮ አሬዞ በቆይታቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል። #EBCDotstream#Ethiopia#MoH#RotaryInternational