TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #272 · 14 јул.

Наверняка у многих возникло желание потестить отправку сообщений, но Redis не установлен и вообще непонятно как с ним быть. На самом деле запустить его очень просто. 🔸 Для Windows, качаем архив, запускаем redis-server.exe 🔸 Для Linux несколько команд 🔸 Если есть Docker, то еще проще docker run --rm -p 6379:6379 redis Всё, можно экспериментировать! ______________________ А еще с сервером можно поиграть в пинг-понг > redis-cli ping PONG #tricks#libs#linux

Резултати

Пронајдени 1 слични објави

Пребарај: #amanfissehation

当前筛选 #amanfissehation清除筛选

የአቶ አማን ፍሥሐጽዮን አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው *********** በኢትዮጵያ የግል የቴሌቭዥን ስርጭት ታሪክ ፈር ቀዳጅና ስማቸው በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው የኢቢኤስ ቴሌቭዥን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሥሐጽዮን አስከሬን የክብር ሽኝት በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከናወነ ይገኛል። በክብር ሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የአቶ አማን ፍሥሐጽዮን የሕይወት ታሪክ፣ ለኢትዮጵያ ሚዲያ ዕድገት ያበረከቱት አስተዋጽኦ እና በሥራቸው ለብዙዎች ምሳሌ የነበሩባቸው የሕይወት ምዕራፎች እየተዘከሩ ነው። አቶ አማን የኢትዮጵያን ማንነትና ባህል ከዘመናዊው የሚዲያ ቴክኖሎጂ ጋር በማቀናጀት፣ ላለፉት 18 ዓመታት በሀገሪቱ የሚዲያ ኢንዱስትሪ ላይ የማይረሳ ታሪካዊ አሻራ ያሳረፉ ስኬታማ ሥራ ፈጣሪ ነበሩ። በመታሰቢያ መርሐ ግብሩ ላይ የቤተሰብ አባላት፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አንጋፋና ወጣት ጋዜጠኞች፣ የጥበብ ሰዎች፣ አድናቂዎቻቸውና የቅርብ የሥራ ባልደረቦቻቸው ተገኝተዋል። የአቶ አማን ፍሥሐጽዮን የሥርዓተ ቀበር ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት በቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር የሚፈጸም ይሆናል። በሕይወት አበበ #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#AmanFissehation#EBS