@ebcnewsnow · Post #53467 · 13.04.2026 г., 18:22
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይን ተቀበሉ ********************************* ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይን ተቀብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው "የነገ ብሩህ ተስፋ እየተሰራባት ወደ ምትገኘው ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጡ" ብለዋቸዋል። "በቆይታዎ እጅግ ፍሬያማ ውይይት እንደሚኖረን እምነቴ ነው" ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። #Ethiopia#Liberia#bilateral#diplomacy#EBC