TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #310 · 22 фев.

Сегодня будет самый "двоичный" ("двойковый"? "двушный"? "двойственный"?) момент на вашем веку 🤩 Больше двоек в дататайме вы не застанете! Успейте поймать момент! Будете показывать эпичный скриншот своим внукам))) 🥸 Для продуманных (ленивых): код на скрине, который сработает только сегодня и только 1 раз! ⏱ Открывайте окошки с часами и вперёд! #offtop

Hashtags

Резултати

Пронајдени 109 слични објави

Пребарај: #ethiopiannews

当前筛选 #ethiopiannews清除筛选
Borkena

@borkena · Post #5874 · 27.02.2026 г., 08:41

በሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ጎሃ ፂዮን አካባቢ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ሌሊቱን ባደረሱት ጥቃት የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን እና ከብቶች መዘረፋቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። አንድ ነዋሪ በወረዳው ደምበዛ ወሌ ቀበሌ ሀሮ ፌሾ ገነት የሚባለውን ቦታ ሌሊቱን ምድረ በዳ አደረጉት፣ ነዋሪዎች ምድረበዳ ላይ ናቸው ብለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው አሽከርካሪዎችና ተሳፋሪዎች ከሚታገቱበት ጎሃፂዮን በቅርብ ርቀት መሆኑን ገልጸው፣ ነዋሪዎቹ አስቸኳይ ትኩረት እንድሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። ቤታቸው የተቃጠለባቸው ሌላኛው አባት በበኩላቸው፣ የደረሰብን ግፍ ከፍተኛ ነው ብለው አዝነዋል። ለተሰነዘረው ጥቃት በክልሉ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰውን ሸኔ ተጠያቂ አድርገው፣ የእሳት ቃጠሎን ያህል ጥይት ቤታችንን ላይ ፈሰሰ። እየታደንን ገደል ላይ ተንጠላጥለን ህይወታችንን አትርፈናል ብለዋል። ቤታችን ተቃጥሏል። አንድ ሽማግሌ በጥይት ተመትቶ ተገደለብን፤ ሌላኛውም ተመቶ ጥይቱ ከሆዱ አልወጣም ሲሉም አክለዋል። ከዚህ ቀደም አሁን ጥቃት በደረሰበት ቀበሌ አጠገብ ታጣቂ ቡድኑ ጥቃት ማድረሱን ገልጸው፣ እኛም ሰግተን ከዛሬ ነገ እንለቃለን ስንል። ከትናንት ምሽት 4 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ጥይት እንደ በረዶ ሲወርድብን አደረ። ቤቶች ተቃጥለዋል በማለት በብሶት ገልጸዋል። ሦስት ሰዎች ተገድለዋል። በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል። የደረሰልን የለም። በየጫካው ነው ያደርነው። 1300 ከብቶች ተወስደዋል ብለዋል። አብዛኛው ሰው ግን ጫካ ነው ያለው። መንግስት ምን ሆናችሁ? ብሎ መከላከያ እንኳ አላከልንም ሲሉ ግፉን አስረድተዋል። #Ethiopia#Ethiopiannews#Oromia#ዜና

Borkena

@borkena · Post #5855 · 25.02.2026 г., 15:28

ባለስልጣኑ የተፈቀዱ የፕላስቲክ ማሸጊያዎች መኖራቸውን ገለፀ። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በእቃው አምራች ጥቅም ላይ የሚውል:- ለምግብ፣ ለባልትና ውጤቶች፣ ለላውንደሪ አገልግሎት እና ሌሎች ምርቶችን ለማሸግ የሚውሉ የፕላስቲክ ማሸጊያዎች በአዋጁ የተፈቀዱ መሆናቸውን አስታውቋል። ​​የእነዚህ ማሸጊያዎች የቆሻሻ አያያዝ በአዋጁ እና አዋጁን ተከትለው በሚወጡ የማስፈፀሚያ ህጎች እንደሚተገበር አመላክቷል። #Ethiopia#AddisAbaba#EthiopianNews#ዜና

123•••910
ПретходнаСтраница 1 од 10Следна