@ebcnewsnow · Post #53233 · 09.04.2026 г., 15:39
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየም ጉብኝት አድርገዋል ************************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሙዚየም ጉብኝት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በታላቁ ቤተ-መንግሥት ጣሪያ ሥር የተገናኙት ሁለቱ ወንድማማች ሀገራት፣ በአፍሪካውያን የተጻፈውን ታላቅ ታሪካዊ ቅርስ በጋራ ዘክረዋል። #Ethiopia#Burundi#NationalPalaceMuseum#Diplomacy