TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #310 · 22 фев.

Сегодня будет самый "двоичный" ("двойковый"? "двушный"? "двойственный"?) момент на вашем веку 🤩 Больше двоек в дататайме вы не застанете! Успейте поймать момент! Будете показывать эпичный скриншот своим внукам))) 🥸 Для продуманных (ленивых): код на скрине, который сработает только сегодня и только 1 раз! ⏱ Открывайте окошки с часами и вперёд! #offtop

Hashtags

Резултати

Пронајдени 12 слични објави

Пребарај: #russiaukrainewar

当前筛选 #russiaukrainewar清除筛选
Viktor Orban

@PM_ViktorOrban · Post #34 · 13.10.2024 г., 23:01

The truth is that the European Union entered the #RussiaUkraineWar recklessly, based on flawed calculations and with a misguided strategy, and I attribute this to the actions of President @vonderleyen. https://t.me/PM_ViktorOrban

Borkena

@borkena · Post #5843 · 24.02.2026 г., 16:21

የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነት የተቀሰቀሰው ልክ በዛሬዋ እለት ፌብሩዋሪ 24/2022 ነበር። ባለፉት አራት አመታት ውስጥ የታዩ አበይት ክስተቶች ምን ምን ናቸው!? የአለማቀፍ ስትራቴጂ ጥናት ማዕእከል (CSIS) ባወጣው መረጃ 1.2 ሚሊዮን ሩሲያውያን ሞተዋል። በተመሳሳይ 500,000 እስከ 600,000 የዩክሬን ዜጎች ህይወታቸው አልፏል። ሀገራቱ በውይይቶች 1000 እስረኞችን ተለዋውጠዋል። ከኢኮኖሚ እድገት አኳያ የነዳጅ ሽያጯ የጨመረው ሩሲያ ከጦርነቱ በፊት በአለም ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ 11ኛ ደረጃ ላይ ነው የነበረችው በ2025 9ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የአለማቀፍ ገንዘብ ድርጅት (IMF) መረጃ ያመላክታል። በእነዚህ አራት አመታት ሩሲያ 20% የሚሆነውን የዩክሬን ግዛት ተቆጣጥራለች። ፖላንድ፣ ጀርመን እና ቼክ ሪፐብሊክ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የዩክሬን ስደተኞችን ተቀብለዋል። ቤተሰብ ያላቸው፣ በባህል እና በቋንቋ የሚቀራረቡ አብዛኞቹ ስደተኞች ወደ ሩሲያ መግባታቸውም ተገልጿል። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሳምንት ውስጥ ይጠናቀቃል ያሉት ጦርነት አራተኛ አመቱን አስቆጥሯል። ጦርነቱን ለማቆም የተለያዩ ጥረቶች ቢደረጉም መፍትሔ ግን ማምጣት አልቻሉም። ካሁን በፊት በቱርክ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬት እና ስዊዘርላንድ የተደረጉ ጥረቶች ውጤታማ አልሆኑም። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ጦርነቱን በወር ውስጥ እንደሚያስቆሙት ቃል ቢገቡም፣ በስልጣን ላይ ሁለተኛ አመታቸውን አስቆጥረው ጦርነቱን ማስቆም አልቻሉም። #Ethiopia#RussiaUkraineWar#International#news

People Say

@ps_peoplesay · Post #4101 · 08.08.2023 г., 11:07

❗️🇷🇺🇺🇦We will win by all means, but it's better to win sooner, so that fewer people from this side and that side die! "Our president did everything he could to avoid war, but he was not heard and did not want to be heard," says a Russian soldier who was mobilized last September, one should always try to negotiate. And President Putin offered to sit down at the negotiating table, but instead the Ukrainians were seriously preparing for war! But we will definitely win, because we cannot retreat, we have to solve it here and now, otherwise they will come to us! Of course, we would like it to be quicker, so that fewer people would die on this side and on that side. Precisely peaceful people, not Nazis. Participating in this special operation is our man's duty, says the young warrior! #RussiaUkraineWar #frontNews #RussiaVictory https://t.me/heroesofZ/312 📱InfoDefenseENGLISH 📱InfoDefense

Google Facts™ [ ️@googlefactss🌎]

@googlefactss · Post #40275 · 08.12.2025 г., 03:02

The Commonwealth of Independent States (CIS) was established on 8 December 1991 to succeed the Soviet Union, but Russia’s 2014 Crimea annexation and 2022 invasion have deeply shaken its unity and future. 🌐 [Read more] @googlefactss #CIS#Geopolitics#RussiaUkraineWar#History#InternationalRelations

ሩሲያ እና ዩክሬን ለትንሳኤ በዓል የ32 ሰዓታት የተኩስ አቁም ስምምነት አደረጉ ****************** የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት ከቅዳሜ ከሰዓት ጀምሮ እስከ እሁድ እኩለ ሌሊት የሚቆይ የ32 ሰዓታት የአንድ ወገን የተኩስ አቁም ማወጃቸውን አስታውቀዋል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በበኩላቸው ዩክሬን ለስምምነቱ እውቅና እንደምትሰጥና እንደምታከብረው አረጋግጠዋል። በዚኅም ሁለቱ ሀገራት የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የ32 ሰዓታት የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ በትንሳዔ በዓል ወቅት የሕዝብ መገልገያ የሆኑ የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች እንዲቆሙ ጥሪ ማስተላለፋቸው የሚታወስ ሲሆን፣ ይህም በሁለቱ ወገኖች መካከል ለሰላም የሚበጁ ንግግሮች በሩቅም ቢሆን መኖራቸውን አመላካች ሆኗል። እንደ ሲቢኤስ ዘገባ አሁን የታወጀው የተኩስ አቁም ስምምነት ለዘላቂ ሰላም እንደ መነሻ እርምጃ ሊወሰድ ይችላል የተባለ ሲሆን፣ የክሬምሊን መግለጫ የተኩስ አቁሙ ሩሲያ ለጋራ ሰላም ያላትን ፍላጎት ያንጸባረቀችበት እንደሆነ አስታውቋል፡፡ ይህ አጭር የሰላም ጊዜ በጦርነት ቀጠናው ውስጥ ላሉ ንጹሐን ዜጎች እረፍት ከመስጠቱም በላይ፣ ሁለቱ ሀገራት ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ ንግግር እንዲመለሱ አዲስ ዕድል የሚፈጥር ነው ተብሏል፡፡ በኃብተሚካኤል ክፍሉ #EBC#RussiaUkraineWar#Ceasefire#OrthodoxEaster#PeaceTalks#Putin#Zelenskyy