TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #310 · 22 фев.

Сегодня будет самый "двоичный" ("двойковый"? "двушный"? "двойственный"?) момент на вашем веку 🤩 Больше двоек в дататайме вы не застанете! Успейте поймать момент! Будете показывать эпичный скриншот своим внукам))) 🥸 Для продуманных (ленивых): код на скрине, который сработает только сегодня и только 1 раз! ⏱ Открывайте окошки с часами и вперёд! #offtop

Hashtags

Резултати

Пронајдени 934 слични објави

Пребарај: #tariknwedehuala

当前筛选 #tariknwedehuala清除筛选

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!! መልካም የፋሲካ በዓል 🙏 #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala

ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በሀገረ አሜሪካ ጉብኝታቸው ወቅት ፤ ከአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ኒክሰን እና ከዶክተር ምናሴ ኃይሌ ጋር በዋይት ሀውስ ፤ ጥቅምት 15 ቀን 1963 ዓ.ም His Majesty Emperor Haile Selassie I, during his visit to the United States; with US President Richard Nixon and Dr. Menasse Haile at the White House; October 25, 1970. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

በደረግ ዘመነ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስቴር የነበሩት ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ የጄኔቫ ኤምባሲ ስታፎች አቀባበል ሲያደርጉላቸው ፤ #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala 📷 Mulualem Getachew youtube.com/@tariknwedehuala11

ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ፣ ከኪቦርድ ተጫዋቹና የሙዚቃ አቀናባሪ ዳዊት ይፍሩ ጋር ፤ Singer Muluken Melesse with keyboardist and Music Arranger Dawit Yifru; #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

በሁለተኛው የኢትዮ-ኢጣሊያ ጦርነት ዘመን በወርሃ ግንቦት 1929 ዓ.ም የፋሺስቱ ጦር በቦራሌ ፣ ኢንጌቻ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ቀሳውስት እና ምዕመናን ላይ የግድያ ጭፍጨፋ ሲፈፅም በቦታው የነበሩት የዓይን ምስክር አቶ ፈቅይበሉ ይርጉ ከቤተሰቦቻቸው እና ከፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክኸርስት ጋር ቆመው ይታያሉ። 1989 ዓ.ም #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ የማሳይ ጦረኞች ባህላዊ ልብስ ለብሰው ከቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ኒሬሬ ጋር ይታያሉ። ግንቦት 29 ቀን 1956 ዓ.ም (ዳሬሰላም) His Majesty Emperor Haile Selassie I, is seen wearing traditional Maasai warriors with former Tanzanian President Julius Nyerere; June 6, 1964. (Dar es Salaam) #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ፣ ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው እና ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በሃገረ አሜሪካ ቦስተን ከተማ ፤ መጋቢት 30 ቀን 2000 ዓ.ም Ms. Birtukan Mideksa, Engineer Gizachew Shiferaw and Doctor Berhanu Nega, in Boston, USA; April 8, 2008 #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

የመጀመሪያው ጥቁር አፍሪካዊ የኦሎምፒክ ሻምፒዮናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ በሙኒክ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ (ነሐሴ 20 ቀን 1964 ዓ.ም) The First black African Olympic champion, Athlete Shambel Abebe Bikila, during the opening ceremony in Munich Olympic; August 22, 1972. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 3ተኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖት ፤ 1971 ዓ.ም The third Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church His Holiness Abune Tekle Haymanot; in 1979. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ፊት ለፊት የተሰቀለው "የአብዮቱ መሪ" የመንግሥቱ ኃይለማርያም የፕሮፓጋንዳ ፖስተር ምስል ፤ በወርሃ ህዳር 1977 ዓ.ም A propaganda poster of President Mengistu Hailemariam hung in front of the Addis Ababa City Hall building, November 1984. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala youtube.com/@tariknwedehuala11

123•••5•••10•••15•••20•••25•••30•••35•••40•••45•••50•••55•••60•••65•••70•••75•••7778
ПретходнаСтраница 1 од 78Следна