TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #400 · 8 дек.

Три способа выполнить множество задач с asyncio Функция для примера: async def do_it(n): await asyncio.sleep(random.uniform(0.5, 1)) return n 1. Последовательный вызов async def main(): for i in range(100): result = await do_it(i) Такой вызов имеет смысл только тогда, когда результат одной задачи требуется для вызова следующей. Если они независимы, то это антипаттерн, так как аналогичен простому синхронному вызову по очереди. 2. Упорядоченный результат async def main(): tasks = [do_it(i) for i in range(100)] results = await asyncio.gather(*tasks) Выполняет корутины конкурентно и возвращает результат в виде списка. Полезен когда требуется получить результаты в том же порядке в котором задачи отправлены. 3. Результат по мере готовности tasks = [asyncio.create_task(do_it(i)) for i in range(100)] for cor in asyncio.as_completed(tasks): result = await cor Так же выполняет корутины конкурентно, но не гарантирует порядок. Результат возвращается по мере готовности, каждый отдельно. Полезен когда нужно обработать любой ответ как можно скорее. #async

Hashtags

Резултати

Пронајдени 2 слични објави

Пребарај: #nationalid

当前筛选 #nationalid清除筛选

የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት ለምን ተቋረጠ? ********************* የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት መቋረጡን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ። ይህ የተደረገበት ምክንያትም፦ • በየአካባቢው የሚገኙ የኢንተርኔት እና ህትመት ቤቶች ጥራት በሌላቸው ካርዶች እያተሙ በመሆኑ • የአንድን ግለሰብ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በፎቶሾፕ እያስመሰሉ በመሥራት የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን እያጭበረበሩ ያሉ አታሚዎች በስፋት በመታየታቸው • ከከተማ ራቅ ብለው የሚኖሩና በቂ ግንዛቤ የሌላቸው ዜጎች ትክክለኛ ባልሆነ የካርድ ህትመት እየታለሉ፤ በዚህም ገንዘብ እና ጊዜያቸውን ከመጭበርበራቸው ባሻገር የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት እንዳይችሉ እያደረገ በመሆኑ ነው ብሏል። ስለዚህ ዜጎች የኢሌክትሮኒክ ፋይዳ (ኢ-ፋይዳ) አማራጭ ሲፈልጉ ከ"Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል። #Ethiopia#NationalID#Fayda#EthiopianBroadcastingCorporation

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ብራንድ አምባሳደር ሆነ ************** የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም በአትሌቲክስ በተለያዩ ርቀቶች የዓለም ሪከርድ ባለቤት የሆነውን አትሌት ቀነኒሳ በቀለን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ብራንድ አምባሳደር አድርጓል። አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ የተሰየመው፣ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የፋይዳ አምባሳደር ይፋዊ ሥራ ማስጀመሪያ መርኃ ግብርን ባካሄደበት ወቅት ነው። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ፋይዳን ለሁሉም ለማድረስ የ100 ፐርሰንት ዕቅድ አቅዷል፡፡ እስካሁን ከ32 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የመታወቂያው ባለቤት መሆናቸውና በበጀት ዓመቱም ለ 90 ሚሊዮን ዜጎች ለማድረስ ዕቅድ መያዙ ተገልጿል። ይህን ግብ ለመደገፍም ታዋቂ እና በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያለው የብራንድ አምባሳደር መሰየም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ አትሌት ቀነኒሳን ብራንድ አምባሳደር ማድረጋቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ አቶ ዮዳሄ አርዓያስላሴ ተናግረዋል። አቶ ዮዳሄ አክለውም፤ አትሌቱ በሕዝብ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት እና ተወዳጅነት በመጠቀም በሁሉም የሀገሪቱ ከፍሎች ያሉ ነዋሪዎችን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ለማድረግ በጋራ እንደሚሰራም ገልጸዋል። አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በበኩሉ፤ ሀገራዊ ፋይዳ ላለው ፕሮጀከት ብራንድ አምባሳደር ሆኖ በመመረጡ ክብር እንደሚሰማው ተናግሯል። የፋይዳ አምባሳደር አትሌት ቀነኒሳ በቀለ፤ በአምባሳደርነት ቆይታው የተለያዩ የቴለቪዥን፣ የማህበራዊ ሚዲያ፣ የቢልቦርድ ማስታወቂያዎች ላይ መሳተፍ እንዲሁም የተለያዩ ኩነቶች ላይ በመገኘትና ንግግር በማድረግ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን በተመለከተ የማስተዋወቅ ተግባራትን እንደሚያከናውን ይጠበቃል። በፍሬህይወት ረታ #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#DigitalID#fayda#NationalID#DigitalEthiopia