TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #402 · 22 дек.

Отдельно разберём TaskGroup, который пришел на замену gather в Python 3.11. Ключевые отличия ▫️create_task() возвращает объект asyncio.Task, у которого есть соответствюущие методы управления. То есть у нас больше контроля ▫️это контекстный менеджер, который гарантирует что все таски будут остановлены по выходу из контекста ▫️ошибка автоматически отменяет незавершенные задачи, ▫️except* передает нам ExceptionGroup, в котором каждую ошибку можно обработать отдельно import asyncio import random async def do_it() -> str: if random.random() < 0.1: raise ValueError('Oops') delay = random.uniform(0.5, 1.5) await asyncio.sleep(delay) return delay async def main(): try: async with asyncio.TaskGroup() as tg: for _ in range(10): tasks.append(tg.create_task(do_it())) for t in tasks: print(t.result()) except *ValueError as e: for err in e.exceptions: print(err) asyncio.run(main()) Рекомендую изучить страницу Coroutines and Tasks из документации, где представлено больше интересных примеров и механизмов - таймауты - отмена задач - создание задач из другого потока #async

Hashtags

Резултати

Пронајдени 1 слични објави

Пребарај: #fuelprice

当前筛选 #fuelprice清除筛选
Borkena

@borkena · Post #5974 · 11.03.2026 г., 09:10

ነዳጅ ከተመን በላይ የሚሸጥ ይወረሳል - አህመድ ሺዴ ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው መሆኑን አሕመድ ሺዴ ተናገሩ። የገንዘብ ሚኒስትር የነዳጅ ግብይትን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መንግሥት ለነዳጅ አቅርቦት ከፍተኛ ድጎማ እያደረገ ይገኛል ብለዋል። ይሁን እንጂ መንግሥት በውጭ ምንዛሪ ከፍተኛ ድጎማ የሚያደርግበት ነዳጅ ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ በገበያ ላይ እየዋለ መሆኑ በጥናት ተደርሶበታል ሲሉ ገልፀዋል። ህገ ወጥ ድርጊቱን የፈጸሙ የመንግሥት ተቋማትን ጨምሮ ተባባሪዎችን በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ መጀመሩን አብራርተዋል። በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተው ግጭት የነዳጅ አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ የገለጹት ሚኒስትሩ÷ በትናንትናው ዕለት የተደረገው የነዳጅ ዋጋ ማስተካከያም በዓለም አቀፍ ገበያ ካለው የዋጋ ጭማሪ አንፃር ዝቅተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይሁንና የቀውሱ ማብቂያ ያልታወቀ በመሆኑ መንግሥት በቀጣይ በጥናት ላይ የተመሰረተ የቁጠባ ግብይት ስርዓት እንዲተገበር ያደርጋል ብለዋል፡፡ መንግሥት የጀመረው የህግ ማስከበር ስራም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ጠቁመው÷ ዜጎችም ለዚህ እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። #Ethiopia#Ethiopian_news#fuelprice#MinistryofFinance#AhmedShide#ዜና#ነዳጅ#አህመድ_ሺዴ#ቦርከና_ዜና