TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #72 · 21 апр.

Регулярные выражения иногда могут быть просто монструозными. Выглядеть это может крайне запутанно. Сами регэкспы и без того история непростая, а когда это длинный паттерн на несколько десятков знаков, разобрать там что-либо становится не просто. Но на помощь приходит Python и его стремление сделать нашу жизнь проще! В функциях регулярок можно после паттерна указывать флаги, один из которых позволяет писать паттерны более свободно. А именно, добавлять пробелы и переносы, которые будут игнорированы. В результате мы можем разбить паттерн на строки и добавить комментов. Чтобы это сработало нужно добавить флаг re.VERBOSE. Пробелы в паттерне теперь следует указывать явно спец символами. Согласитесь, что даже с именованными группами а таком виде регэкспа выглядит вполне сносно 😉. #tricks#regex

Резултати

Пронајдени 5 слични објави

Пребарај: #amhararegion

当前筛选 #amhararegion清除筛选

በአማራ ክልል 1 ሺህ 224 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገላቸው **************** የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በእርምት ቆይታቸው የባሕርይ ለውጥ ላመጡና መስፈርቱን ላሟሉ 1 ሺህ 224 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን አስታወቀ። የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አያሌው አባተ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ በአጠቃላይ የ1 ሺህ 463 ታራሚዎች የይቅርታ ጥያቄ ለክልሉ የይቅርታ ቦርድ ቀርቦ ነበር። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት በቀረቡት የይቅርታ ጥያቄዎች ላይ በዝርዝር ከተወያየ በኋላ፣ 1 ሺህ 224 የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን ገልጸዋል። ታራሚዎቹ ለዚህ ይቅርታ ሊበቁ የቻሉት በእርምት ቆይታቸው ባሳዩት መልካም የባሕርይ ለውጥ እና የይቅርታ መመሪያው የሚጠይቃቸውን መስፈርቶች በሙሉ በማሟላታቸው መሆኑን ኃላፊው አስረድተዋል። ይሁን እንጂ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል 139 የሚሆኑት የሕግ ታራሚዎች አስፈላጊውን መስፈርት ባለማሟላታቸው ይቅርታቸው ተቀባይነት ሳይታገኝ ቀርቷል። ይህ የይቅርታ ውሳኔ ታራሚዎቹ ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለው ሰላማዊ ሕይወት እንዲመሩ ዕድል የሚሰጥ መሆኑም ተመላክቷል። በሳሙኤል ወርቅአየሁ #EthiopianBroadcastingCorporation#EBC#AmharaRegion#Justice#Amnesty#Ethiopia#EBCDOTSTREAM

በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት በጫካ ሲንቀሳቀስ የቆየው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀበለ *************** በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረሰውን አዲስ የሰላም ስምምነት ተከትሎ ራሱን "የገብርየ ክፍለ ጦር" በማለት ሲጠራ የቆየው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሏል። በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ፣ በጫካ ሲንቀሳቀስ የቆየው ታጣቂ ቡድኑ፤ የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል። ይህ ውሳኔ በክልሉ ለረጅም ጊዜ የቆየውን የትጥቅ ግጭት በውይይትና በሰላም ለመፍታት የተያዘውን አዲስ አቅጣጫ በተግባር መሬት ያወረደ ትልቅ እርምጃ ሆኖ ተመዝግቧል። ለቡድኑ አባላት በተዘጋጀው የአቀባበል መርሐ ግብር ላይ የደቡብ ጎንደር ዞን የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መንበር ክፈተው፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው ማህበረሰብ መገኘታቸውን የአማራ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል። #Ethiopia#PeaceAgreement#AmharaRegion#SouthGondor#Peace