TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Python Заметки

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Најди сличен содржај

Изворен канал @pythonotes · Post #85 · 15 мај

"Ну и как же нам перекидывать строки ви числа?" спросите вы. Проверять каждый символ, очистив строку от лишних знаков и точек. Потом конвертить допустимые символы в числа и восстанавливать знак, дробную чусть и тд??? Самый быстрый способ это просто "попробовать" 😜 text = "-0.3" try: num = float(text) except ValueError: print('Dough!') Всё остальное это уже парсинг и разбор символов для иных целей. #basic

Hashtags

Резултати

Пронајдени 1 слични објави

Пребарај: #yenegewa

当前筛选 #yenegewa清除筛选

የተሰበረ ተስፋ የሚጠገንበት ማዕከል ************* ለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በኢትዮጵያ በከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ ለሚገኙ ሴቶች አዲስ የሕይወት ተስፋን በመስጠት ረገድ ግንባር ቀደም ተምሳሌት ሆኖ ቀጥሏል። ማዕከሉ በተለይም በጎዳና ላይ የሚኖሩና በተለያዩ ችግሮች ውስጥ የሚገኙ ሴቶችን በዘላቂነት ለመደገፍ የሚደረገውን ሀገራዊ ጥረት በግንባር ቀደምትነት እያገዘ ይገኛል፡፡ ተቋሙ ከመጠለያ ባለፈ የተሟላ የሥነ-ልቦና ምክርና የሕክምና እርዳታን በማካተት ሴቶች በራስ መተማመን ተገንብተው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ እያደረገ ነው። ይህ የለውጥ ጉዞ በዋነኝነት ትኩረቱን ያደረገው ሴቶች በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ሰልጥነው ራሳቸውን እንዲችሉ በማድረግ ላይ ነው። ማዕከሉ በባህል አልባሳት ስፌት፣ በምግብ ዝግጅት፣ በውበት አጠባበቅ እንዲሁም በመሠረታዊ የንግድ ሥራ አያያዝ ስልጠናዎችን በመስጠት ሰልጣኞቹን ለሥራ ዓለም ብቁ እያደረጋቸው ይገኛል። እስካሁንም በአራት ዙሮች 2 ሺህ 401 ሴቶችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ያስመረቀ ሲሆን፣ እነዚህ ተመራቂዎች በአሁኑ ወቅት ወደ ሥራው ዓለም በመቀላቀል ሕይወታቸውን መለወጥ መጀመራቸው ለሌሎች መሰል ችግር ውስጥ ላሉ ሴቶች ትልቅ አርአያ ሆኗል። በንፍታሌም እንግዳወርቅ #Ethiopia#WomenEmpowerment#SkillDevelopment#Entrepreneurship#YeNegewa#EthiopianBroadcastingCorporation