TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← Linuxgram 🐧

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Sib kontenut simili

Kanal tas-sors @linuxgram · Post #18708 · Mej 8

📰 Ubuntu Snap Prompting Improvements If you haven’t tried Ubuntu’s ‘Permission Prompting’ feature for a while, there’s more reason to do so in the latest release. Canonical’s Oliver Calder has shared an update on recent improvements to the security feature, which sets out to “empower users” by letting them decide what software can access on the rest of the system at runtime rather than retrospectively. 🔗 Source: https://www.omgubuntu.co.uk/2026/05/ubuntu-snap-prompting-client-improved #ubuntu

Hashtags

Riżultati

4 postijiet simili nstabu

Tfittxija: #updated

当前筛选 #updated清除筛选
Luckydonalds Bots: Development/Status

@luckydonaldsbots · Post #219 · 29/10/2019 23:05

Updated @JoinCaptchaBot: - Added banlist from feed.spamwat.ch (@SpamWatchFederationLog) support. - Decreased message retry delay to give up faster in case of telegram being meh. That was the main reason why it would hang behind, because it was handling retry #20 waiting exponentially between... - Handled some rare cases leading the bot to crash #updated#JoinCaptchaBot. That also means less time spent

Addis Standard Amharic

@addisstandardamh · Post #7886 · 16/03/2026 13:11

#updatedዜና: ፕሬዝዳንት ቭላድሚር እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሁለትዮሽ ትብብር እና በ #ጋሞ ዞን በአደጋ ምላሽ ዙሪያ በስልክ ተወያዩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ መሪዎች በሩሲያ እና በኢትዮጵያ ሁለትዮሽ ትብብር እና በደቡብ ኢትዮጵያ በደረሰው አሰቃቂ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከታይ ሁኔታዎች ላይ መክረዋል። ክሬምሊን መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት፤ መሪዎቹ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል በፖለቲካ፣ በንግድ፣ በኢኮኖሚ እና በሰብዓዊ ዘርፎች ያለውን ወቅታዊ ትብብር ገምግመዋል። ውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም በሞስኮ ባደረጉት ጉብኝት የተደረሱ ስምምነቶችን መሠረት ያደረገ እንደሆነም ተገልጿል። ሁለቱም ወገኖች የሩሲያ-ኢትዮጵያን ግንኙነት ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጡ ሲሆን፣ በሚመለከታቸው ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና የመንግሥት ተቋማት መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። ፕሬዝዳንት ፑቲን በቅርቡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በደረሰውና ለበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋት እንዲሁም ለከፍተኛ ንብረት ውድመት ምክንያት በሆነው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://addisstandard.com/Amharic/?p=11372