TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
Inhoud
Postinhoud
ከአየር መንገድ በላይ የአፍሪካውያን የከፍታ ምልክት ***************** የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰማዩን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያንን ሥነ-ልቦና እንዴት ቀየረው? ከኔልሰን ማንዴላ የነፃነት ጉዞ እስከ ኮቪድ-19 ክፉ ቀን፤ አየር መንገዱ ለአህጉሪቱ "የሕይወት መስመር" የሆነበትን አስደናቂ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በመጣጥፉ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ • የፓን-አፍሪካዊነት ሕያው ምሰሶነቱ • የቴክኖሎጂ የበላይነቱ (Dreamliner & Airbus A350) • ግዙፉ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያና የ2040 ራዕይ • "ኢትዮጵያዊ በስም፣ አፍሪካዊ በተግባር" የመሆኑ ምስጢር ሙሉውን መጣጥፍ በድረ-ገጻችን ያንብቡ፦ https://www.ebc.et/Home/NewsDetails?NewsId=4241 #EthiopianAirlines#AfricaUnited#PanAfricanism#AviationExcellence#InvestInEthiopia