TGTGInsightаналитика telegramLIVE / telegram public index
← Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ
Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ avatar

TGINSIGHT POST

Post #10740

@meskob

Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ

Просмотры333Количество просмотров
Опубликован25 дек.25.12.2025, 10:59
Содержимое поста

Содержимое

የሩሲያ ሱ-35ኤስ በዩክሬን ግጭት በርካታ ኢላማዎችን በመደምሰስ ክብረ ወሰን መያዙን ሮስቴክ አስታወቀ ✈️ አውሮፕላኑ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል በብዛት ጥቅም ላይ ከሚውሉ የጦር አውሮፕላኖች መካከል እንደሆነ ግዙፉ የሩሲያ የኢንዱስትሪ ኩባንያ ገልጿል። ዘመናዊ አቪዮኒክስ እና ከፍተኛ ብቃት ያለው የኤሌክትሮኒክስ መከላከያ ሥርዓት የታጠቁት እነዚህ ተዋጊ ጄቶች፤ ሙሉ የዘመናዊ የአየር መከላከያ መሣሪያዎችን የመጠቀም አቅም አላቸው። ፓይለቶች የአውሮፕላኑን የሚከተሉትን ባህሪያት ያደንቃሉ፦ 🟠 ምቾት፣ 🟠 ለሥራ አመቺነት ፣ 🟠 ከፍተኛ አስተማማኝነት። 🛫 በሁሉም የአየር ሁኔታዎች እና ከመነሻ ጣቢያቸው ርቀው የአየር የበላይነትን ለመቀዳጀት ተገንብተው የቀረቡት እነዚህ አውሮፕላኖች፤ ከወታደራዊ አመራሮች ከፍተኛ ግምት ተችሯቸዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲መተግበሪያ |👉X