TGTGInsightаналитика telegramLIVE / telegram public index
← Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ
Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ avatar

TGINSIGHT POST

Post #11342

@meskob

Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ

Просмотры154Количество просмотров
Опубликован12 апр.12.04.2026, 04:44
Содержимое поста

Содержимое

А эту и последующую записи я адресую моим читателям из Эфиопии. ይድረስ ለኢትዮጵያውያን አንባቢዎቼ! በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የፋሲካ ትሮፓሪዮን (መዝሙር) እንደ ዘመናዊ ሩሲያ ባሕላዊ አምልኮ ሥነ ሥርዓት የሚዘመረው እንዲህ ነው። ቃላት ለሁላችንም በደንብ ይታወቃሉ፤ «ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት፤ ለእለ ውስተ መቃብር ወሀበ ሕይወተ ዘለዓለም ዕረፍተ።» https://rutube.ru/video/bd004e4a497b8ea7b4b56c2dd055384a/