@ethiopian_airlines · Post #4560 · 01.11.2025, 07:09
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 21ኛውን ኤርባስ A350-900 አዉሮፕላን (ET-BCE) ዛሬ ተቀብሏል። ይህ ዛሬ የተቀበልነው ኤርባስ A350-900 አውሮፕላን ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት ለክቡራን መንገደኞቻችን በመስጠት ረገድ የምናደርገውን ያልተቋረጠ ጥረት ይበልጥ የሚያጠናክር እና በአቪዬሽን ኢንደስትሪው ያለንን የመሪነት ሚና የሚያስቀጥል ነው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ#A350
Hashtags