TGTGInsightаналитика telegramLIVE / telegram public index
← Фотогалерея Валерия Плотникова

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Найти похожее

Источник @vfplotnikov · Post #1663 · 29 апр.

Актриса ЛАРИСА УДОВИЧЕНКО родилась 29 апреля 1955 года в Вене (Австрия). Подробнее: https://zen.yandex.ru/media/id/5e0e2740028d6800ad2e198e/glazami-fotografa-plotnikova-larisa-udovichenko-rodilas-29-aprelia-6054449b53791e021b279558 #Удовиченко#29апреля#Плотников

Результаты

Найдено 1 похожих постов

Поиск: #africaunity

当前筛选 #africaunity清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53590 · 16.04.2026, 06:32

የላይቤሪያው ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ******************* ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የቆዩት የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ፕሬዝደንቱ በኢትዮጵያ ባለፉት ቀናት ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ማለዳ ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ሽኝት አድርገውላቸዋል። ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ በቅኝ ግዛት ያልተገዙ፣ ለአኅጉሪቱ ነፃነትና አንድነት ድምፅ በመሆን ከጋራ የጽናት ታሪክ የሚመነጭ ጥልቅና ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ናቸው። የአሁኑ የፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የሥራ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል። በአስማረ ብርሃኑ #EBC#Ethiopia#Liberia#Diplomacy#OfficialVisit#AfricaUnity#BilateralRelations#AddisAbaba