TGTGInsightаналитика telegramLIVE / telegram public index
← Фотогалерея Валерия Плотникова

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

Найти похожее

Источник @vfplotnikov · Post #1663 · 29 апр.

Актриса ЛАРИСА УДОВИЧЕНКО родилась 29 апреля 1955 года в Вене (Австрия). Подробнее: https://zen.yandex.ru/media/id/5e0e2740028d6800ad2e198e/glazami-fotografa-plotnikova-larisa-udovichenko-rodilas-29-aprelia-6054449b53791e021b279558 #Удовиченко#29апреля#Плотников

Результаты

Найдено 3 похожих постов

Поиск: #voteethiopia

当前筛选 #voteethiopia清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52969 · 03.04.2026, 08:55

ለመመዝገብ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው!!!! ********************* ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#VoteEthiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52961 · 03.04.2026, 06:36

ለመመዝገብ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው!!!! ****************** ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#VoteEthiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53006 · 04.04.2026, 06:57

ምዝገባው ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!!!! ***************** ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። እርስዎም ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ Ethiopian Broadcasting Corporation #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#Registration#VoteEthiopia