EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
@ebcnewsnow · Post #51880 · 2026/02/22 12:37
“ኢትዮጵያ አልተደፈረችም፣ አትደፈርም፤ በክብር እና በነፃነት ለልጆቻችን የምናሸጋግራት ብቸኛዋ የአፍሪካ ፈርጥ ሆና ትቀጥላለች።” - የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #EBC#Ethiopia#ENDF#defenceforces#specialcommandoperatio