TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #206 · 4月20日

前段时间一直被MajdataPlay的外键输入问题困扰:有玩家反映majplay会无征兆地出现拖判和吃音,但是内屏一切正常 因为我是第一次接触游戏开发,IO这方面也完全没经验 一开始我和bb本怀疑是线程调度的问题,即:IO线程时间片被其他线程挤占了,导致IO线程无法及时处理HID设备回报。为了验证这个猜想,我们尝试提高了IO线程的优先级,照旧 接下来我怀疑是我那套框架有问题:majplay是根据上一帧与这一帧的按键状态判断按键是不是"click"。为此我重写了这部分的实现,改进了IO线程与主线程之间的交互,问题照旧....... 到这里我已经怀疑这不是majplay的锅:IO线程没有任何异常,IO线程与主线程的交互没有问题,Note判定逻辑也没有问题,那就是设备确实没有回报给majplay或者设备发过来的回报中按键确实没有按下,但是大佬说hdd没有这种问题.....(人已经快崩溃了,这完全看不透也摸不着,因为我用单片机模拟玩家打高速纵连是完全没有问题的,我在家里用手台测试也没有问题) 到最后,bb本灵光一闪,说有没有可能是led刷新率过高,把按键控制板干爆炸了?我们让大佬把led刷新间隔从16ms改成100ms,吃音问题瞬间没有了,无语了 。。。。。。。。。。。。。。。。。。。。 adx是一个控制板同时管理按键和led,为什么我没有遇到吃音问题呢,因为我的手台不是adx的... #dev

Hashtags

Results

找到 13 条相似帖子

搜索 #diredawa

当前筛选 #diredawa清除筛选
ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala · Post #4901 · 2026/04/17 18:06

የፋሺስት ኢጣልያን ወታደሮች በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘው (የሠላም አዳራሽ) ቤተመንግሥት ውስጥ በሚገቡበት ወቅት ፤ በወርሃ ግንቦት 1928 ዓ.ም Fascist Italian soldiers entering the (Peace Hall) palace in Dire Dawa city; in May 1936. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#DireDawa youtube.com/@tariknwedehuala11

ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala · Post #4887 · 2026/04/16 19:53

በድሬዳዋ ቤተመንግሥት (የሠላም አዳራሽ) የኢጣልያ ወታደሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች በቤተመንግሥቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተሰብስበው ይታያሉ ፤ ግንቦት 1928 ዓ.ም Fascist Italian soldiers and residents of the city are seen gathered in the courtyard of the Dire Dawa (Peace Hall) Palace; May 1936. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#DireDawa youtube.com/@tariknwedehuala11

ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala · Post #4781 · 2026/03/13 17:09

በፋሺስት ኢጣሊያን ወረራ ዘመን የተገነባው የድሬዳዋ ምክር ቤት ሕንፃ ግንባታው ተጠናቅቆ በተመረቀበት ዕለት ፤ የካቲት 19 ቀን 1930 ዓ.ም (ድሬዳዋ) The Dire Dawa Council building, built during the Fascist Italian occupation, was completed and inaugurated; February 26, 1938. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#DireDawa youtube.com/@tariknwedehuala11

ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala · Post #4776 · 2026/03/13 13:11

በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ የነበረው የሴቶች ዘመናዊው የሽመና ትምህርት ቤት ፤ መጋቢት 17 ቀን 1932 ዓ.ም The women's weaving school in Dire Dawa city, March 26, 1940. #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#DireDawa youtube.com/@tariknwedehuala11

ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala · Post #4534 · 2025/12/24 19:02

ድሬዳዋ ከተማ በዘመኗ ፤ የከዚራ ፣ ደቻቱ ፣ መጋላ እና ኮኔል ሠፈሮችን ከከፍታ የሚያሳይ ፎቶግራፍ (ከ 1943 -- 1947 ዓ.ም) Dire Dawa City; Photographs Taken between 1951 and 1954. Aerial View Of The Neighborhoods Of Kezira, Dechatu, Megala and Konel; #ታሪክን_ወደኋላ#TariknWedehuala#DireDawa youtube.com/@tariknwedehuala11

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52255 · 2026/03/09 15:47

"ድሬዎች አብሮ ለመኖር ገንዘብ፣ አብሮ ለመኖር ቋንቋ፣ አብሮ ለመኖር እምነት ሳይሆን አብሮ ለመኖር ሰውነት ይበቃል ብለው የሚያምኑ ሰዎች ናቸው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #EBC#AbiyAhmed#DireDawa

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52195 · 2026/03/08 15:37

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በድሬዳዋ አዲስ የፍተሻ ላቦራቶሪ አገልግሎቱን ተደራሽ እያደረገ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) *********************** የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በድሬዳዋ አዲስ የፍተሻ ላቦራቶሪ አገልግሎቱን ተደራሽ እያደረገ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ይህን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ድርጅቱ ዓለም አቀፍ የአሰራር ስርዓትን በመከተል ለአምራቾች፣ ለአገልግሎት ሰጪዎች፣ ለላኪዎች፣ ለአስመጪዎች፣ ለተቆጣጣሪ መስሪያ ቤቶች፣ ለምርምር ተቋማትና ለሸማቹ ማህበረሰብ የምርትና አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎትን እየሰጠ ነው ብለዋል፡፡ ‎ ‎በድሬዳዋ አካባቢ ለሚገኙ አምራቾችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ነፃ የንግድ ቀጣና እንዲሁም የደረቅ ወደብን መሰረት በማድረግ አዲስ የፍተሻ ላቦራቶሪ በማደራጀት አገልግሎቱን ተደራሽ ማድረጉን ገልፀዋል። ተቋሙ ከዚህ ቀደም በምግብ ዘይት፣ በነዳጅ ምርት፣ በተለያዩ የምግብ ምርቶች፣ ለማስዋቢያና የዲተርጀንት ምርቶች፣ ለኮንስትራክሽን ምርቶችና ግብዓቶች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡ #EBC#Ethiopia#PMAbiy#QualityAssurance#DireDawa#ECAE#TradeAndIndustry#LaboratoryTesting

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52183 · 2026/03/08 14:50

የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን እያፋጠነ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) *************************** የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን እያፋጠነ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት፤ በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኘው የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፣ 10 የተለያዩ ተቋማትን በአንድ ጥላ ስር በማስተናገድ 73 የሚደርሱ አገልግሎቶችን ለዜጎች በተቀላጠፈ መልኩ በመስጠት ላይ ይገኛል ብለዋል። ማዕከሉ ተገልጋዮችን በዘመናዊ መንገድ ለማስተናገድ እንዲያስችለው 96 ካውንተሮች እንዲኖሩት ተደርጎ መደራጀቱን ገልጸው፤ ስራ በጀመረባቸው በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ23 ሺህ በላይ ተገልጋዮችን ተቀብሎ በማስተናገድ ውጤታማነቱን በተግባር ማሳየቱን ጠቅሰዋል። ይህ ተቋም አገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን የጀመረውን የተቀላጠፈ የዲጂታል አሰራር በስፋት ተግባራዊ ለማድረግ አቅዶ እየሰራ እንደሚገኝም አመልክተዋል። #ድሬዳዋ#ድሬመሶብ#የአንድማዕከልአገልግሎት#ዲጂታልኢትዮጵያ#DireDawa#OneStopService#DigitalTransformation#Ethiopia

12
上一页第 1/2 页下一页