@ethiopiannewsa · Post #26385 · 2026/03/16 07:05
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው። #VisitEthiopia #PMOEthiopia
Hashtags
前段时间一直被MajdataPlay的外键输入问题困扰:有玩家反映majplay会无征兆地出现拖判和吃音,但是内屏一切正常 因为我是第一次接触游戏开发,IO这方面也完全没经验 一开始我和bb本怀疑是线程调度的问题,即:IO线程时间片被其他线程挤占了,导致IO线程无法及时处理HID设备回报。为了验证这个猜想,我们尝试提高了IO线程的优先级,照旧 接下来我怀疑是我那套框架有问题:majplay是根据上一帧与这一帧的按键状态判断按键是不是"click"。为此我重写了这部分的实现,改进了IO线程与主线程之间的交互,问题照旧....... 到这里我已经怀疑这不是majplay的锅:IO线程没有任何异常,IO线程与主线程的交互没有问题,Note判定逻辑也没有问题,那就是设备确实没有回报给majplay或者设备发过来的回报中按键确实没有按下,但是大佬说hdd没有这种问题.....(人已经快崩溃了,这完全看不透也摸不着,因为我用单片机模拟玩家打高速纵连是完全没有问题的,我在家里用手台测试也没有问题) 到最后,bb本灵光一闪,说有没有可能是led刷新率过高,把按键控制板干爆炸了?我们让大佬把led刷新间隔从16ms改成100ms,吃音问题瞬间没有了,无语了 。。。。。。。。。。。。。。。。。。。。 adx是一个控制板同时管理按键和led,为什么我没有遇到吃音问题呢,因为我的手台不是adx的... #dev
Hashtags
搜索 #visitethiopia
@ethiopiannewsa · Post #26385 · 2026/03/16 07:05
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው። #VisitEthiopia #PMOEthiopia
Hashtags
@ethiopiannewsa · Post #26380 · 2026/03/15 12:58
ታሪክና ዘመናዊነት የተታረቁብት የሐረር ኮሪደር ልማት የከተማዋን ጥንታዊ ገጽታ ሳይበረዝ አዲስ ትንፋሽ እየሰጣት ይገኛል። መንገዶቿ ሲታደሱ፣ ትስስሯ ሲልቅ፣ ለነዋሪዎቿም ምቹና ውብ ስፍራዎችን ይዛ መጥታለች። የሐረር ዘላለማዊ ውበት በዘመናዊ ጥበብ ታጅቦ ለትውልድ የሚሻገርበት አዲስ ምዕራፍ። የታሪካዊቷ ከተማ አዲስ ወጋገን! #VisitEthiopia #PMOEthiopia
Hashtags
@ethiopiannewsa · Post #26266 · 2026/03/12 07:10
ድሬ የቀደመ የከተሜነት ታሪኳን፣ ዘመናት ያስቆጠረ ድንቅ ባህሏን እንዲሁም በፍቅር የተሞላውን ህዝቧን የሚመጥን ውበት ተላብሳለች! የኮሪደር ልማቱ ከተማዋን እጅግ ውብ እና ምቹ በማድረግ ታሪካዊነቷን ከዘመናዊ የከተማ መሰረተ ልማት ጋር በማቀናጀት ለመጎብኘት ተመራጭ አድርጓታል፡፡ #VisitEthiopia #PMOEthiopia
Hashtags
@ethiopiannewsa · Post #26171 · 2026/03/09 14:09
የቁንድዶ ተራራ እና የተራራው ልዩ የዱር ፈረሶች ጉብኝት። #PMOEthiopia #VisitEthiopia
Hashtags
@ethiopiannewsa · Post #27202 · 2026/04/19 10:12
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን ዛሬ በይፋ መርቀዋል። የደንዲ ሐይቅን ቁልቁል የሚመለከተው የሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ልማት፣ ኢትዮጵያ ለከፍተኛ እና ዘላቂ የቱሪዝም ዘርፍ ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ይህ ስኬት ኢትዮጵያ ያለመችውን ዳር እንደምታደርስ ህያው ምስክር ነው! ሀገራችን ተፈጥሯዊ ውበቷን ካልተቆጠበ ጥረት ጋር በማቀናጀት፣ የራሷን መጻኢ ዕድል በራሷ የመገንባት ዐቅም እንዳላት በድጋሚ በተግባር ያረጋገጠችበት ስኬት ነው። #VisitEthiopia #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia
@ebcnewsnow · Post #51836 · 2026/02/20 08:24
ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፉ ከ 2.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች ****************** ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከ700 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ቱሪስቶችን በማስተናገድ ከ 2.6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የቱሪዝም ዘርፉ አዳዲስ መዳረሻዎችን በመገንባትና ነባሮችን በማደስ ባሳየው ከፍተኛ መነቃቃት፣ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ ከ700 ሺህ በላይ ጎብኚዎችን መሳብ ችሏል። ይህ አፈጻጸም ለሀገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ግኝት አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን፣ ለውጤቱ መገኘት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በአዲስ አበባ መካሄዳቸው ትልቅ ድርሻ ነበረው። የቱሪዝም ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ገጽታ ለመገንባትና የቱሪስት ፍሰቱን ለማሳደግ ዘመናዊ የዲጂታል የማስተዋወቂያ ስልቶችን በስፋት እየተጠቀመ ይገኛል። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር)፤ “ቪዚት ኢትዮጵያ” (Visit Ethiopia) የተሰኘው ድረ-ገጽ ቱሪስቶች ወደ ሀገር ከመምጣታቸው በፊት መዳረሻዎችን በቀላሉ እንዲመርጡ እያገዘ መሆኑን ለኢቲቪ ገልፀዋል። ድረ-ገጹ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የታገዘ በመሆኑ፣ ጎብኚዎች የሆቴልና የጉዞ መረጃዎችን በፍጥነትና በጥራት እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን አንስተዋል። በተባበሩት መንግሥታት የቱሪዝም ባሮሜትር መለኪያ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ቱሪዝም እ.አ.አ በ2025 የ15 በመቶ ዕድገት በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚዎቹ ተርታ መሰለፍ የቻለ ሲሆን ይህም ሀገሪቱ በዘርፉ የጀመረችው የሪፎርም ሥራ ውጤት እያመጣ መሆኑን ማሳያ ነው። በንፍታሌም እንግዳወርቅ #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#Tourism#VisitEthiopia#LandOfOrigins#EconomicGrowth
@ethiodjiboutirailway · Post #3186 · 2025/11/24 04:21
ኢትዮ - ጅቡቲ ባቡር - ለቱሪዝም፤ ባቡርን አንዱ የጉዞዎ አካል አድርገው የቱሪስት መስህብ ቦታዎችን መጎብኘት የሚያስችሉበት አዲስና ልዩ አማራጭ አቅርበንልዎታል። መልካም የጉብኝት ሳምንት! Ethio-Djibouti Railway for Tourism The Ethio-Djibouti Railway is not only a vital economic corridor but also an emerging gateway for tourism. #PMOEthiopia #TourismEthiopia #VisitEthiopia #VisitOromia #Ethio_Djibouti_Railway Ethio-Djibouti Railway Connecting Business Find us on: 👇👇👇 📌Facebook: https://www.facebook.com/share/15vDenutJd/?mibextid=wwXIfr 📌 Telegram: https://t.me/ethiodjiboutirailwayt.me+1t.me+1 📌Web: https://www.edrsc.com 📌TikTok: @ethiodjiboutirailway 📌youtube:https://www.youtube.com/channel/UCJCVzH-JGvnOPfsbrDFDIjQ 📌Call center: 9546
@ethiopia · Post #202 · 2025/11/28 14:55
## 🏔️ ETHIOPIAN HIGHLANDS VS SWISS ALPS: THE MOUNTAIN SHOWDOWN ## 🏔️ የኢትዮጵያ ተራሮች VS የስዊስ አልፕስ ⛰️ Time to settle this once and for all! --- ## 🇨🇭 SWISS ALPS PROS: Pretty postcards, chocolate, fancy resorts CONS: ❌ $300+/night hotels ❌ $8 coffee ❌ Overrun with tourists ❌ Zero human history --- ## 🇪🇹 ETHIOPIAN HIGHLANDS PROS: ✅ Where humanity learned to WALK! ✅ Gelada monkeys, Ethiopian wolves ✅ UNESCO Simien Mountains ✅ $20-50/night hotels ✅ $1 coffee ceremony ✅ Cliff monasteries ✅ 3.2 million years of history *ከሰው ልጅ መነሻ ተራሮች!* --- ## 📊 HEAD-TO-HEAD HISTORY: Cheese vs HUMAN EVOLUTION ✅ WILDLIFE: Cows vs Geladas & wolves ✅ HOTEL: $300 vs $20 ✅ COFFEE: $8 vs $1 ✅ CROWDS: Packed vs Undiscovered ✅ SCORE: Ethiopia 9 - Switzerland 2🏆 --- ## 💰 VACATION COST (1 week) SWISS ALPS: $3,356 💸 ETHIOPIAN HIGHLANDS: $557 🎉 SAVINGS: $2,799 (buy a car!) --- ## 🤔 THE VERDICT SWISS ALPS: "Look at our expensive hotels!" ETHIOPIAN HIGHLANDS: "We invented WALKING." 🚶♂️ --- ## 🏆 WINNER: ETHIOPIAN HIGHLANDS! 🇪🇹 Why? ✅ Witnessed human evolution ✅ 20x cheaper ✅ Unique wildlife ✅ Less crowded ✅ REAL coffee ✅ Marathon legends train here ✅ Gelada monkeys > cows *Switzerland is cool. Ethiopia is LEGENDARY.* 🔥 --- VISIT SIMIEN MOUNTAINS!🇪🇹⛰️ *Why be a tourist when you can be an EXPLORER?* ✨ #SimienMountains#EthiopianHighlands#SwissAlps#VisitEthiopia#BudgetTravel#UNESCO#EthiopianPride
@ethiopia · Post #198 · 2025/11/27 13:53
## 🦴 LUCY: MEETING HUMANITY'S 3.2 MILLION YEAR OLD GRANDMOTHER ## 🦴 ሉሲ - የሰው ዘር እናት 🌍 Where human history began - literally! In Addis Ababa lies a treasure that connects every person on Earth - Lucy (Dinknesh), the 3.2 million year old fossil that rewrote human history! 💫 ## 🏛️ NATIONAL MUSEUM OF ETHIOPIA 📍LOCATION: King George VI Street, Addis Ababa 🕐HOURS: Tuesday-Sunday, 8:30 AM - 5:30 PM (Closed Mondays) 💵ENTRY FEE: - Foreigners: 100 ETB (~$1.80) - Ethiopians: 10 ETB - Photography: +50 ETB 📸PRO TIP: Visit weekday mornings (9-11 AM) for fewer crowds! ## 🦴 LUCY - DINKNESH (ድንቅነሽ) *"You are wonderful" in Amharic* ✨DISCOVERED: November 24, 1974, Afar Region ✨AGE: 3.2 million years old ✨SPECIES: Australopithecus afarensis ✨SIGNIFICANCE: 40% complete - most complete early human ancestor ever found! ✨HEIGHT: 1.1 meters - small but mighty! ## 🌟 WHY LUCY CHANGED EVERYTHING Lucy proved our ancestors walked upright BEFORE developing large brains! She literally rewrote anthropology textbooks! 📚 ## 🏛️ MUSEUM HIGHLIGHTS ✨ Lucy's iconic skeleton display ✨ Ancient royal crowns and thrones ✨ Emperor Haile Selassie's throne ✨ Traditional Orthodox Christian art ✨ Artifacts spanning 3 million years ## 💡 HOW TO GET THERE 📍 Taxi from Meskel Square: 15-20 min, ~150-200 ETB 📍 Walking from Piazza: 25 minutes 📍 Blue taxi: 10 ETB (ask for "National Museum") ## 🌍 LUCY'S STORY 🇷🇺 Soviet paleontologists collaborated with Ethiopian researchers in 1970s-80s, helping establish Ethiopia's paleontological research! 🌎 Lucy traveled to USA (2007-2013) where 3 million people visited! She safely returned home to Ethiopia! 🇪🇹 ## 🌟 FOR YOUNG ETHIOPIANS This is YOUR heritage! Lucy proves human history STARTED in Ethiopia! Let this inspire you to: ✨ Study paleontology & archaeology ✨ Become museum professionals ✨ Share Ethiopia's story globally ## 💫 THE MESSAGE Ethiopia isn't just beautiful landscapes - it's where HUMANITY began! Every person on Earth can trace ancestry back to Ethiopia! --- Visit Lucy. Know your heritage. Share your pride!🇪🇹❤️ *Where humanity's journey began, Ethiopia's future shines brightest!* ✨ #LucyEthiopia#ሉሲ#NationalMuseumEthiopia#AddisAbaba#CradleOfHumanity#EthiopianHeritage#Dinknesh#VisitEthiopia#EthiopianPride