TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #206 · 4月20日

前段时间一直被MajdataPlay的外键输入问题困扰:有玩家反映majplay会无征兆地出现拖判和吃音,但是内屏一切正常 因为我是第一次接触游戏开发,IO这方面也完全没经验 一开始我和bb本怀疑是线程调度的问题,即:IO线程时间片被其他线程挤占了,导致IO线程无法及时处理HID设备回报。为了验证这个猜想,我们尝试提高了IO线程的优先级,照旧 接下来我怀疑是我那套框架有问题:majplay是根据上一帧与这一帧的按键状态判断按键是不是"click"。为此我重写了这部分的实现,改进了IO线程与主线程之间的交互,问题照旧....... 到这里我已经怀疑这不是majplay的锅:IO线程没有任何异常,IO线程与主线程的交互没有问题,Note判定逻辑也没有问题,那就是设备确实没有回报给majplay或者设备发过来的回报中按键确实没有按下,但是大佬说hdd没有这种问题.....(人已经快崩溃了,这完全看不透也摸不着,因为我用单片机模拟玩家打高速纵连是完全没有问题的,我在家里用手台测试也没有问题) 到最后,bb本灵光一闪,说有没有可能是led刷新率过高,把按键控制板干爆炸了?我们让大佬把led刷新间隔从16ms改成100ms,吃音问题瞬间没有了,无语了 。。。。。。。。。。。。。。。。。。。。 adx是一个控制板同时管理按键和led,为什么我没有遇到吃音问题呢,因为我的手台不是adx的... #dev

Hashtags

Results

找到 6 条相似帖子

搜索 #voterregistration

当前筛选 #voterregistration清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52969 · 2026/04/03 08:55

ለመመዝገብ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው!!!! ********************* ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#VoteEthiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52961 · 2026/04/03 06:36

ለመመዝገብ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው!!!! ****************** ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#VoteEthiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52529 · 2026/03/20 15:58

እስካሁን ከ18.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል - ምርጫ ቦርድ ******************* የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት እያከናወነ መሆኑንና እስካሁንም ከ18.5 ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ። ቦርዱ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት፤ ከየካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት በማንዋልና በዲጂታል አማራጭ በተከናወነው ምዝገባ በድምሩ 18,556,337 መራጮች ተመዝግበዋል። ይህ አኃዝ በጾታ ሲከፋፈል 10,133,639 ወንዶች ሲሆኑ፣ ቀሪዎቹ 8,422,698 ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል። ለምዝገባ ሂደቱ ስኬታማነት ቦርዱ ገለልተኝነታቸውን በፖለቲካ ፓርቲዎች አስተችቶና አወዳድሮ ያሠለጠናቸውን 187,028 የምርጫ አስፈጻሚዎችን በመላ ሀገሪቱ አሠማርቶ በመሥራት ላይ እንደሚገኝ ቦርዱ ጠቁሟል። የመራጮች ምዝገባው እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ በመሆኑ፣ መመዝገብ የሚፈልጉ ዜጎች በቀሩት ቀናት ዕድሉን እንዲጠቀሙ ቦርዱ ጥሪ አቅርቧል። #EBC#Ethiopia#NEBE#Election2026#VoterRegistration#Democracy

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53006 · 2026/04/04 06:57

ምዝገባው ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!!!! ***************** ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። እርስዎም ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ Ethiopian Broadcasting Corporation #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#Registration#VoteEthiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53906 · 2026/04/23 15:57

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ50 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ **************** ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 50.5 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፣ እስከ ትናንት ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሲከናወን የነበረው የመራጮች ምዝገባ በስኬት መጠናቀቁን ገልጸዋል። ከሰብሳቢዋ መግለጫ ለመረዳት እንደተቻለው፣ በአጠቃላይ ከተመዘገቡት መራጮች መካከል 5.5 ሚሊዮን የሚሆኑት "በምርጫዬ" የሞባይል መተግበሪያ (App) አማካኝነት የተመዘገቡ ናቸው። ይህ አኃዝ የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓቱ ለዜጎች ምቾትን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉን ያሳያል ተብሏል። ቦርዱ የምዝገባ ሂደቱ በሰላም መጠናቀቁን ገልጾ፣ ለሂደቱ ስኬት ድጋፍ ላደረጉ አካላትና ለመራጮች ምስጋና አቅርቧል። በለሚ ታደሰ #Ethiopia#EBC#EthiopianElection#NEBE#VoterRegistration#MirechayeApp

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52017 · 2026/03/04 08:26

ለመመዝገብ ዝግጁ ነዎት? 3ቱ ወሳኝ መመዘኛዎች ************* ዜግነት፦ ኢትዮጵያዊ መሆን ዕድሜ፦ 18 ዓመትና ከዚያ በላይ (በድምጽ መስጫው ዕለት) መኖሪያ፦ በምርጫ ክልሉ ቢያንስ ለ6 ወራት የኖሩ ምንጭ፦ አዋጅ ቁጥር 1162/2011 #ElectionEthiopia#Democracy#CivicDuty#VoterRegistration#Ethiopia#EthiopianBroadcastingCorporation