EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
@ebcnewsnow · Post #51877 · 2026/02/22 10:41
"የእኛ ዝግጅት በድፍን አፍሪካ ሰላም እና ብልጽግናን ለማረጋገጥ፣ በቀጣናችን ላሉ ሀገራት አለኝታ፣ መከታ፣ ጋሻ ለመሆን ነው።” - የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #Ethiopia#ENDF#defenceforces#specialcommandoperation