TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #299 · 1月17日

市中继好像和广州黄埔的中继撞下行频率了,我在我家能同时收到两个中继的下行 一个S4一个S2 #ham

Hashtags

Results

找到 1 条相似帖子

搜索 #fuelsaving

当前筛选 #fuelsaving清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52435 · 2026/03/17 08:11

ሰባቱ የነዳጅ ቁጠባ ተግባራዊ መፍትሔዎች ****************** 1. የሕዝብ ትራንስፖርትን ይምረጡ፦ የግል ተሽከርካሪን ከማንቀሳቀስ ይልቅ ባቡር፣ አውቶቡስና ታክሲን በመጠቀም ወጪዎን ይቀንሱ። 2. ጉዞን ማቀድ እና ማቀናጀት፦ ብዙ ጉዳዮችን በአንድ የጉዞ መርሐ-ግብር በመጨረስ አላስፈላጊ መመላለስን ያስቀሩ። 3. መኪናን በጋራ መጠቀም (Car Pooling)፦ ወደ ሥራ ወይም ማኅበራዊ ጉዳዮች ሲሄዱ ከባልደረቦችዎ ጋር በአንድ መኪ እና በመጓዝ ብክነትን ይከላከሉ። 4. ወቅታዊ ጥገና፦ የሞተር ዘይት፣ ፊልተር እና የጎማ አየር ግፊትን በየጊዜው በመፈተሽ የሞተርን ጫና ይቀንሱ። 5. ሞተርን ማጥፋት፦ መኪናን አቁሞ ለረጅም ደቂቃ መጠበቅ ካለብዎት ሞተሩን በማጥፋት የቆመ ብክነትን ያስወግዱ። 6. ጭነትን መቀነስ፦ አስፈላጊ ያልሆኑ ከባድ ዕቃዎችን ከመኪናው ላይ በማንሳት ሞተሩን ያቅልሉለት። 7. የአነዳድ ስልት፦ ድንገተኛ ፍጥነት ከመጨመር ይልቅ በተረጋጋና ወጥ በሆነ ፍጥነት በመንዳት እስከ 30% ነዳጅ ይቆጥቡ። #Ethiopia#FuelSaving#FuelEfficiency#CarCare#EBC