TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #310 · 2月13日

by iPhone13 Pro #摄影

Hashtags

Results

找到 16 条相似帖子

搜索 #election2026

当前筛选 #election2026清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51693 · 2026/02/15 08:58

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፦ የዜግነት ግዴታ ******* መብትዎን ይጠቀሙ፤ ግዴታዎን ይወጡ! የሀገርዎ ጉዳይ የእርስዎም ነው! ሀገሬ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ለሀገር መቆም፣ ለሀገር መስራትና ለውሳኔዎች አስተዋጽኦ ማድረግ ጭምር ነው። በንቃት በመሳተፍ የሀገር ግንባታ አካል ይሁኑ። #EBC#election2026#Ethiopia

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51968 · 2026/03/01 09:52

የዛሬው ምርጫዎ የነገዋ ኢትዮጵያ መልክ ነው ******** ሀገር ማለት ወንዝ፣ ተራራ እና ሜዳ ብቻ አይደለም። ሀገር ማለት የዛሬው ምርጫዎ እና የልጆችዎ የነገ መኖሪያ ነው። መምረጥ ትልቅ ኃላፊነት ነው። ድምፅን አለመስጠት፣ እጣ-ፈንታን ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው። የዛሬ ምርጫዎ፣ የሀገርን ሰላምና አንድነት ይጠብቃል። መምረጥ ለኢትዮጵያ የተሻለ እጣፈንታ መሠረት ይሆናል። ኢትዮጵያ የእርሶን አሻራ ትሻለች። ካርዶን ይያዙ ይምረጡ! #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#election2026

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51905 · 2026/02/24 05:59

ሉዓላዊነት እና ድምፅዎ፤ የማይነጣጠሉ የሀገር ምሰሶዎች *************** ሀገር በዜጎቿ ድምፅና እውቅና የምትጸና ናት። ድምፅ መስጠት "የዚች ውብ ምድር ባለቤት እኔ ነኝ" ብሎ በኩራት የመመስከር ያህል ነው። ሉዓላዊነት በወረቀት ላይ የሚሰፍር ቃል ብቻ ሳይሆን፣ በዜጎች ተሳትፎ የሚረጋገጥ የባለቤትነት ዋስትና ነው። ምርጫ በመራጭና በተመራጭ መካከል የሚደረግ የቃል ኪዳን ትስስር ነው። "እኔ መርጬሃለሁና ልትሰማኝ ይገባል" የሚል የሞራል ልዕልናን በመፍጠር፣ መሪዎች ለሕዝብ ፍላጎት ተገዥ እንዲሆኑ ያስገድዳል። ዛሬ የምንሰጠው ድምፅ ለልጆቻችን የምናወርሰው የታሪክ አቅጣጫ ነው። ለትውልድ የሚሆን የሰላምና የልማት ጎዳና በራሳችን እጅ የምንቀርጽበት ትልቅ ዕድል ነው። በምርጫ መሳተፍ መብት ብቻ ሳይሆን የዜግነታዊ ግዴታም ነው። ዳር ቆመን ሳንወሰን ድምፃችንን ከፍ አድርገን የተሳትፎ ሚዛኑን ልናስተካክል ይገባል። የሀገር ህልውና የሚጸናው በብዙኃኑ ንቁ ተሳትፎ እንጂ በጥቂቶች ጩኸት አይደለም። የእርስዎ ድምፅ የነገዋ ኢትዮጵያ የቅኝት መጀመሪያ ነው። ኑ! በምርጫው በመሳተፍ የበኩላችንን እናበርክት! #EthiopianBroadcastingCorporation#EBC#Ethiopia#Election2026

Addis Standard

@addisstandardeng · Post #21966 · 2026/04/07 15:26

#Election2026: From political core to political contraction: #Amhara region’s shrinking electoral space and uncertain future As #Ethiopia prepares for its seventh general election scheduled for June 2026, the Amhara region, one of the country's most politically influential and historically significant regions, appears once again at risk of drifting toward a de facto one-party political order. This review, part of Addis Standard's ongoing reporting to shed light on high-stakes electoral developments ahead of the upcoming vote, examines the evolution of the Amhara region's electoral landscape since 1995. As one of Ethiopia's largest regional states and home to one of the country's biggest electorates, the Amhara region has long served as a critical barometer of Ethiopia's democratic trajectory. The Pretoria Agreement, which brought an end to the devastating Tigray war in November 2022, offered a brief moment of hope for Ethiopia's broader political .……. Read more: https://addisstandard.com/?p=56362

Addis Standard

@addisstandardeng · Post #21954 · 2026/04/06 14:07

#Election2026 - #Oromia at a crossroads: electoral contests, shrinking political space, and the risk of a de facto one-party region once again As #Ethiopia prepares for its seventh general election scheduled for June 2026, Oromia, the country’s largest and politically most consequential region, appears once again at risk of drifting toward a de facto one-party political order. The trajectory unfolding in Oromia carries implications not only for regional governance, but also for Ethiopia’s broader democratic and federal future. This review, part of Addis Standard’s ongoing reporting to shed light on high stakes electoral developments ahead of the upcoming vote, examines the evolution of Oromia’s electoral landscape since 1995. As Ethiopia’s largest regional state and home to the country’s biggest electorate, Oromia has long served as a critical barometer of Ethiopia’s democratic trajectory. A review of elections over the past three decades reveals a …….. Read more: https://addisstandard.com/?p=56346

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51593 · 2026/02/11 13:00

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፦ ለትውልድ አደራ የልጆቻችን የተሻለ ነገ እንዲረጋገጥ፣ የእርስዎ ተሳትፎ ወሳኝ ነው። እያንዳንዱ ድምጽ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ ትርጉም አለው። የወደፊት ዕጣ ፈንታችንን በጋራ እንወስን! #Ethiopia#Election2026#Democracy#EthiopianBroadcastingCorporation

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53689 · 2026/04/17 15:15

የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው ************** እስከ መያዝያ 14 ድረስ የተራዘመው የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀሩት 5 ቀናት ብቻ ናቸው። ያስታውሱ! የምርጫ ካርድዎ የዜግነት መብትዎን የሚጠቀሙበት መንገድ ነው። ዛሬ የምንወስደው የምርጫ ካርድ ለምንሻው ለውጥ እና ለምንመኘው እድገት ብቸኛው ሕጋዊ መሳሪያችን ነው። የሚወስዱት ካርድ ድምፅ የማግኘት መብት ብቻም ሳይሆን የአገርዎ ባለቤት መሆንዎን የሚያረጋግጡበት ታሪካዊ አጋጣሚም ጭምር ነው። የእርስዎ ካርድ ለሀገር ሰላም ለዲሞክራሲ ግንባታና ለወደፊት ተስፋችን የሚቀመጥ ጡብ ነው። አሁኑኑ ይመዝገቡ ነገን በካርድዎ ይቅረጹ! ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ብቻ በቀረው የመራጮች ምዝገባ አሁኑኑ በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም የምርጫዬ መተግበሪያን በመጠቀም በዲጂታል አማራጭ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ። ለመራጭነት፣ ምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያን ● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC ወይም ● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ፣ አሊያም ●በድረ-ገጽ አማራጭ https://url-shortener.me/IHPH በቀጥታ ራስዎ ይመዝግቡ! Ethiopian Broadcasting Corporation #EBC#election2026#Ethiopia#IAmReady

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53562 · 2026/04/15 13:30

እኛ ተመዝግበናል፤ እርስዎስ ለግንቦት 24ቱ ጠቅላላ ምርጫ ዝግጁ ነዎት? ******************** ምርጫ እርስዎ የሀገሪቱ የሥልጣን ምንጭ መሆንዎን በተግባር የሚያሳዩበት እና በነፃነት የመምረጥ መብትዎን በመጠቀም ሰብዓዊ ክብርዎንና ነፃነትዎን የሚያረጋግጡበት ትልቅ መድረክ ነው። አንድ ዜጋ በሰጠው ድምፅ የሀገሪቱን ዕጣ ፈንታ የመወሰን አቅም ይኖረዋል። እንደ ኢትዮጵያ በርካታ ብሔር ብሔረሰቦችና ፍላጎቶች ባሉባት ሀገር፣ ምርጫ ሁሉም ማኅበረሰቦች የየራሳቸው ድምፅና ተወካይ እንዲኖራቸው በማድረግ የጋራ ባለቤትነትን ይፈጥራል። ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ባለበት ሥርዓት የግለሰብና የቡድን ነፃነት እንዲሁም ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቶች ይከበራሉ። ስለዚህ፣ የሀገርዎን ዕጣ ፈንታ ለመወሰን፣ የልማት አጀንዳዎችን ለማሳካት እና ለቀጣዩ ትውልድ ሰላማዊ ቅርስ ለማስተላለፍ ይህን ታሪካዊ ኃላፊነት ለመወጣት አሁኑኑ ተመዝግበው የምርጫ ካርድዎን ይውሰዱ! ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ብቻ በቀረው የመራጮች ምዝገባ አሁኑኑ በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም የምርጫዬ መተግበሪያን በመጠቀም በዲጂታል አማራጭ በቀላሉ መመዝገብ ይችላሉ። ለመራጭነት፣ ምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያን ● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC ወይም ● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ፣ አሊያም ●በድረ-ገጽ አማራጭ https://url-shortener.me/IHPH በቀጥታ ራስዎ ይመዝግቡ! Ethiopian Broadcasting Corporation #EBC#election2026#Ethiopia#IAmReady

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53206 · 2026/04/09 09:57

ምርጫ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች በሠለጠነ መንገድ የሚስተናገዱበት መድረክ ነው!! ******* እርስዎስ ለ2018 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ዝግጁ ነዎት? በኢትዮጵያ ታሪክ ሥልጣን በአብዛኛው ሲለወጥ እና ሲሸጋገር የቆየው በኃይልና በደም መፋሰስ ነበር። ምርጫ ይህንን አዙሪት ሰብሮ ሥልጣን በሰላማዊና በሕጋዊ መንገድ ከአንድ ወገን ወደ ሌላ እንዲሸጋገር ያደርጋል። በያዝነው ዓመት ግንቦት ወር ላይ ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምዝገባው ሂደት እስከ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል። ዜጎችም በየአካባቢያቸው በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ አልያም በእጅ ስልካቸው “ምርጫዬ” የተሰኘውን የሞባይል መተግበሪያ አውርደው በመጠቀም በምርጫው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ካርድ እየያዙ ነው። ምርጫ እንደ ሀገርም እንደ ማኅበረሰብም በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፦ • እያንዳንዱ ዜጋ በምርጫ በመሳተፉ የሥልጣን ባለቤትነቱን ማረጋገጥ ይችላል። • ምርጫ ዜጎች የሀገረ መንግስቱ የሥልጣን ምንጭ መሆናቸውን በተግባር የሚያሳዩበት መንገድ ነው https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0HqsGW8Q8EFgDewu3VLQcCaCxyjzkYjCQpbtsKgWzZwVqa7PDS2dL851XtDG7y82cl @Ethi#EBC#election2026#Ethiopia#በምርጫብቻ

Addis Standard

@addisstandardeng · Post #21983 · 2026/04/08 14:36

#Election2026 - #Tigray at a Crossroads: war, fragmentation, and the prospect of elections without participation, once again As Addis Standard concludes its final in-depth assessment of electoral prospects in #Ethiopia’s three major regional states, the spotlight turns to Tigray, a region whose violent rupture from the Ethiopian federation continues to shape political discourse ahead of the 2026 general election. At the center of the debate is a question the current federal political dispensation has yet to adequately answer: can Tigray participate in the election, and if so, under what conditions? Tigray’s political landscape remains heavily influenced by the Tigray People's Liberation Front (#TPLF), once the dominant force in both regional and federal politics through its leadership of the Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (#EPRDF). But the party’s absence from..... Read Addis Standard’s full in-depth analysis for a closer look at what lies ahead. https://addisstandard.com/?p=56406

​NO Kings ​🚫👑

@No_king_No_King · Post #157 · 2026/04/10 13:11

Given the current political landscape and the shifting momentum shown in recent projections, it is widely argued that Donald Trump has no path to victory and will find it impossible to succeed in the upcoming election. #Trump_WillLose#Election2026#Politics #USA #trumpexposed ✈️https://t.me/No_king_No_King

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52969 · 2026/04/03 08:55

ለመመዝገብ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው!!!! ********************* ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፣ የመራጮች ምዝገባ እስከ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። የምዝገባው ሂደት ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ስለቀሩት፣ እስካሁን የምርጫ ካርድ ያልወሰዳችሁ ዜጎች ቀሪዎቹን ቀናት እንድትጠቀሙ እናስታውሳለን። ምርጫ ካርድ አለመውሰድ የራስዎን እና የቤተሰብዎን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሌላ አካል እንዲወስን በራስዎ ፈቃድ ዕድሉን አሳልፎ መስጠት ነው። በሀገርዎ የዴሞክራሲ ልምምድ ውስጥ ለመወሰን እና የዜግነት ግዴታዎን ለመወጣት የድምፅ መስጫ ካርድዎን ይያዙ። ድምፅ መስጠት መብትዎ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራሲ ተሳትፎዎ መገለጫ ነው። በሚቀርብዎ የምርጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት ወይም በምርጫዬ መተግበሪያ በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ ይችላሉ። ምርጫዬ መተግበሪያን፦ ለአንድሮይድ (Play Store): https://play.google.com/store/apps/details.. ለአይፎን /iOS/ (App Store): https://apps.apple.com/us/app/mirchaye/id6756587049 በድረ-ገጽ https://mirchaye.portal.nebe.org.et/ ጊዜው ሳይረፍድ ዛሬውኑ ካርድዎን ይውሰዱ፤ በምርጫ ብቻ ለውጥ ያምጡ። #Ethiopia#Election2026#VoterRegistration#VoteEthiopia

12
上一页第 1/2 页下一页