Fano Force Graduate 2000 Elite Commando Forces. Read more. https://borkena.com/2026/03/14/ethiopia-fano-force-graduate-2000-elite-commando-forces/#Ethiopia#EthiopianNews#Fano
Hashtags
by iPhone13 Pro #摄影
Hashtags
搜索 #ethiopiannews
Fano Force Graduate 2000 Elite Commando Forces. Read more. https://borkena.com/2026/03/14/ethiopia-fano-force-graduate-2000-elite-commando-forces/#Ethiopia#EthiopianNews#Fano
Hashtags
Tigray Interim President Reportedly in Addis Ababa To Meet with Abiy Ahmed. Read more. https://borkena.com/2026/04/05/ethiopia-tigray-interim-president-reportedly-in-addis-ababa-to-meet-with-abiy-ahmed/#Ethiopia#News#Tigray#EthiopianNews
Ethiopian PM Abiy Ahmed In United Arab Emirates Confirming Where He is Standing in the War. Read more. https://borkena.com/2026/03/12/ethiopian-pm-abiy-ahmed-in-united-arab-emirates-for-a-working-visit/#Ethiopia#News#UAE#EthiopianNews#Iran
Hashtags
Fano Dismisses Gov’t Claim That 33,000 Fighters Surrendered. Read more. https://borkena.com/2026/05/01/ethiopia-fano-dismisses-govt-claim-that-33000-fighters-surrendered/#Ethiopia#Fano#News#EthiopianNews
ፋኖ በርካታ መሳሪያ መማረኩን ማስታወቁ ፤ የመከላከያ መኮነንም ገድያለሁ ብሏል፡፡ ሙሉውን ያድምጡት፡፡ https://youtu.be/CYrF7TtAVDM#Ethiopia#News#EthiopianNews#AmharicNews
Security Forces Reportedly Raid Teddy Afro Studio. Read more. https://borkena.com/2026/04/23/ethiopia-security-forces-reportedly-raided-teddy-afro-studio/#Ethiopia#News#TeddyAfro#EthiopianNews
TPLF Demands Tadesse Worede To Hand Over Power. Read more. https://borkena.com/2026/04/29/ethiopia-tplf-demands-tadesse-worede-to-hand-over-power/#Ethiopia#news#TPLF#EthiopianNews#Tigray
Hashtags
በሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ጎሃ ፂዮን አካባቢ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ሌሊቱን ባደረሱት ጥቃት የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን እና ከብቶች መዘረፋቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። አንድ ነዋሪ በወረዳው ደምበዛ ወሌ ቀበሌ ሀሮ ፌሾ ገነት የሚባለውን ቦታ ሌሊቱን ምድረ በዳ አደረጉት፣ ነዋሪዎች ምድረበዳ ላይ ናቸው ብለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው አሽከርካሪዎችና ተሳፋሪዎች ከሚታገቱበት ጎሃፂዮን በቅርብ ርቀት መሆኑን ገልጸው፣ ነዋሪዎቹ አስቸኳይ ትኩረት እንድሰጥ ጥሪ አቅርበዋል። ቤታቸው የተቃጠለባቸው ሌላኛው አባት በበኩላቸው፣ የደረሰብን ግፍ ከፍተኛ ነው ብለው አዝነዋል። ለተሰነዘረው ጥቃት በክልሉ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰውን ሸኔ ተጠያቂ አድርገው፣ የእሳት ቃጠሎን ያህል ጥይት ቤታችንን ላይ ፈሰሰ። እየታደንን ገደል ላይ ተንጠላጥለን ህይወታችንን አትርፈናል ብለዋል። ቤታችን ተቃጥሏል። አንድ ሽማግሌ በጥይት ተመትቶ ተገደለብን፤ ሌላኛውም ተመቶ ጥይቱ ከሆዱ አልወጣም ሲሉም አክለዋል። ከዚህ ቀደም አሁን ጥቃት በደረሰበት ቀበሌ አጠገብ ታጣቂ ቡድኑ ጥቃት ማድረሱን ገልጸው፣ እኛም ሰግተን ከዛሬ ነገ እንለቃለን ስንል። ከትናንት ምሽት 4 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ጥይት እንደ በረዶ ሲወርድብን አደረ። ቤቶች ተቃጥለዋል በማለት በብሶት ገልጸዋል። ሦስት ሰዎች ተገድለዋል። በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል። የደረሰልን የለም። በየጫካው ነው ያደርነው። 1300 ከብቶች ተወስደዋል ብለዋል። አብዛኛው ሰው ግን ጫካ ነው ያለው። መንግስት ምን ሆናችሁ? ብሎ መከላከያ እንኳ አላከልንም ሲሉ ግፉን አስረድተዋል። #Ethiopia#Ethiopiannews#Oromia#ዜና
Tadesse Worede Reveals Challenges from both directions, says “Nothing to Be Handed Over.” Watch his interview. https://borkena.com/2026/04/29/ethiopia-tadesse-worede-reveals-challenges-nothing-to-be-handed-over/#Ethiopia#News#Tigray#TPLF#EthiopianNews
Ethiopia, Tigray : TPLF Reportedly Terminates Pretoria Agreement. Read more. https://borkena.com/2026/04/16/ethiopia-tigray-tplf-reportedly-terminates-pretoria-agreement/#Ethiopia#News#Tigray#TPLF#EthiopianNews
TPLF Rejects Extension of Tadesse Worede’s Term as President of Interim Admin. Read more. https://borkena.com/2026/04/09/ethiopia-tplf-rejects-extension-of-tadesse-woredes-term-as-president-of-interim-admin/#Ethiopia#News#TPLF#Tigray#EthiopianNews
ባለስልጣኑ የተፈቀዱ የፕላስቲክ ማሸጊያዎች መኖራቸውን ገለፀ። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በእቃው አምራች ጥቅም ላይ የሚውል:- ለምግብ፣ ለባልትና ውጤቶች፣ ለላውንደሪ አገልግሎት እና ሌሎች ምርቶችን ለማሸግ የሚውሉ የፕላስቲክ ማሸጊያዎች በአዋጁ የተፈቀዱ መሆናቸውን አስታውቋል። የእነዚህ ማሸጊያዎች የቆሻሻ አያያዝ በአዋጁ እና አዋጁን ተከትለው በሚወጡ የማስፈፀሚያ ህጎች እንደሚተገበር አመላክቷል። #Ethiopia#AddisAbaba#EthiopianNews#ዜና