TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #310 · 2月13日

by iPhone13 Pro #摄影

Hashtags

Results

找到 4 条相似帖子

搜索 #policydebate

当前筛选 #policydebate清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52577 · 2026/03/21 15:37

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በትውልድ ግንባታ እና በወጣቶች ጉዳይ የሚያደርጉት ክርክር ************************ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሀገር ኅልውና መሠረት በሆኑት የትውልድ ግንባታ እና የወጣቶች ጉዳይ ላይ ምን ዓይነት የፖሊሲ አማራጮች ይዘዋል? ለወጣቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ለሥነ-ምግባር ግንባታ እና ለሀገራዊ አንድነት የቀረጿቸው ዕቅዶችስ ምንድን ናቸው? በእነዚህ ወሳኝ ጉዳዮቹ ላይ፦ 🔹 የብልጽግና ፓርቲ 🔹 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 🔹 ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 🔹 ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ የየራሳቸውን የፖሊሲ አማራጮች ይዘው ቀርበዋል። የፓርቲዎቹን የሐሳብ ሙግት እና የወደፊት ዕቅዶች በዝርዝር የሚከታተሉበት ልዩ ዝግጅት፤ ዛሬ ምሽት 2:30 በኢቲቪ ዜና ቻናል እና በኢቢሲ ዶትስትሪም አማራጮቻችን ይጠብቁን! የሐሳብ ሙግቱን በመከታተል እና የፓርቲዎቹን የፖሊሲ አማራጮችን በመገምገም የራስዎን አቋም ይያዙ! #EBC#Ethiopia#PoliticalParties#PolicyDebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52540 · 2026/03/21 07:17

የፖለቲካ ፓርቲዎቹ የሰላ ሙግት በትውልድ ግንባታ እና በወጣቶች ጉዳይ ************************ የትውልድ ግንባታ እና የወጣቶች ጉዳይ የሀገር ኅልውና መሠረት ነው። በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ የሀገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች በዚህ ወሳኝ ጉዳይ ላይ ምን ዓይነት የፖሊሲ አማራጮች ይዘዋል? ለወጣቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ለሥነ-ምግባር ግንባታ እና ለሀገራዊ አንድነት የቀረጿቸው ዕቅዶችስ ምንድን ናቸው? በጉዳዮቹ ላይ፦ 🔹 የብልጽግና ፓርቲ 🔹 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 🔹 ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 🔹 ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ የየራሳቸውን የፖሊሲ አማራጮች ይዘው ቀርበዋል። የፓርቲዎቹን የሐሳብ ሙግት እና የወደፊት ዕቅዶች በዝርዝር የሚከታተሉበት ልዩ ዝግጅት፤ ዛሬ ምሽት 2:30 በኢቲቪ ዜና ቻናል እና በኢቢሲ ዶትስትሪም አማራጮቻችን ይጠብቁን! #EBC#Ethiopia#PoliticalParties#PolicyDebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52452 · 2026/03/18 09:47

የትውልድ ግንባታና የወጣቶች ጉዳይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕይታ ***************** የሀገር ህልውና መሰረት በሆነው "የትውልድ ግንባታና የወጣቶች ጉዳይ" ላይ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምን ዓይነት የፖሊሲ አማራጮች አሏቸው? ለወጣቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ለሥነ-ምግባር ግንባታና ለሀገራዊ አንድነት የተቀረጹ ዕቅዶች ምንድን ናቸው? በእነዚህና በሌሎች ወሳኝ ጉዳዮች ላይ፦ 🔹 ነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ 🔹 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 🔹 ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 🔹 የብልጽግና ፓርቲ የየራሳቸውን የፖሊሲ አማራጮች ይዘው ቀርበዋል። የፓርቲዎቹን የሃሳብ ሙግት እና የወደፊት ዕቅዶች በዝርዝር የሚከታተሉበት ልዩ ዝግጅት... በቅርብ ቀን በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ/EBC) ይጠብቁን። #ኢቢሲ#EBC#Ethiopia#PolicyDebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51881 · 2026/02/22 13:10

የኢትዮጵያ ቀጣይ ጉዞ በምን ዓይነት ሀሳብ ይመራ? **************** የፖለቲካ ፓርቲዎች በፖሊሲዎቻቸውና በሐሳብ አማራጮቻቸው ላይ የሚያደርጉት ጥልቅ ክርክር ዛሬ ምሽት 2፡30 በኢቢሲ ይጠብቃችኋል። ኢትዮጵያን የሚመጥን ሀሳብ የትኛው ነው? እንዳያመልጥዎት! ዛሬ ምሽት 2፡30 በኢቢሲ (EBC) ይጠብቁን! #Ethiopia#PolicyDebate#EBC#IdeaGeneration#ኢትዮጵያ#የሐሳብዳሰሳ