TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← () => "翠楼屋"

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @lambdaexpression · Post #310 · 2月13日

by iPhone13 Pro #摄影

Hashtags

Results

找到 6 条相似帖子

搜索 #politicaldebate

当前筛选 #politicaldebate清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53107 · 2026/04/07 09:19

ፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር በኢንዱስትሪ፣ ቱሪዝምና ማዕድን ዘርፎች ፖሊሲ ላይ - በአፋርኛ ቋንቋ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 በኢቲቪ ቋንቋዎች ቻናል ይጠብቁን! ****** የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢንዱስትሪ፣ቱሪዝምና ማዕድን ዘርፎች ፖሊሲ ላይ - በአፋርኛ ቋንቋ የተደረገውን ክርክር (ክፍል1) ዛሬ ከቀኑ 8፡00 በኢቲቪ ቋንቋዎች ቻናል ይጠብቁን! ✅የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፣ ✅ የአፋር ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ✅ የብልፅግና ፓርቲ … በርዕሰ ጉዳዩ ላይ የሚያደርጉትን የሰላ ክርክር ዛሬ ከቀኑ 08፡00 በኢቲቪ ቋንቋዎች ቻናል ይዘንልዎት እንቀርባለን። #EBC#Ethiopia#politicalparties#politicaldebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52955 · 2026/04/02 13:45

ተፎካካሪ ፓርቲዎች “በማኅበራዊ ልማት ፖሊሲ” ላይ ለኢትዮጵያ ምን ይዘው ቀርበዋል? **************** ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች “በማኅበራዊ ልማት ፖሊሲ” ላይ የሚያደርጉት አጓጊ እና ጠንካራ ክርክር በኢቲቪ ዜና ቻናል እና በኢቢሲ ዶትስትሪም የዲጂታል ሚዲያ አማራጮቻችን ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል። ☑️ብልጽግና ፓርቲ ☑️ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ☑️ኢሶዴፓ እና ☑️ኢዜማ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ የሚያደርጉትን የሰላ ክርክር ይዘንልዎት እንቀርባለን። #EBC#Ethiopia#politicalparties#politicaldebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52944 · 2026/04/01 16:30

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር በማኅበራዊ ልማት ፖሊሲ ላይ ************** የዜጎች የኑሮ ጥራት እና የተዘረጋው የማኅበራዊ ዋስትና ሥርዓት ለአንድ ሀገር ዕድገት ወሳኝ ነው። ለመሆኑ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወሳኝ በሆነው የማኅበራዊ ልማት ፖሊሲ ላይ ምን የተለየ አማራጭ ይዘው ቀርበዋል? ✅ብልጽግና ፓርቲ፣ ✅ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ✅የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) እና ✅የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) … በጉዳዩ ላይ የሚያደርጉትን ወሳኝ ክርክር በኢቲቪ ዜና ቻናል እና በኢቢሲ ዶትስትሪም አማራጮቻችን ነገ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ በቀጥታ እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል። #EBC#Ethiopia#politicalparties#politicaldebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #52880 · 2026/03/30 09:40

የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር በፖለቲካ እና ኢኮኖሚ አካታችነት ፖሊሲ ላይ ************** ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በፖለቲካ እና ኢኮኖሚ አካታችነት ፖሊሲ ላይ በሶማሊኛ ቋንቋ የተደረገውን ክርክር ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በኢቲቪ ቋንቋዎች ቻናል ይጠብቁን! ✅ የሶማሌ ፌደራሊስት ፓርቲ፣ ✅ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግምባር(ኦብነግ)፣ ✅ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ(ነዕፓ) ✅ የብልፅግና ፓርቲ … በርዕሰ ጉዳዩ ላይ የሚያደርጉትን የሰላ ክርክር ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በኢቲቪ ቋንቋዎች ቻናል ይዘንልዎት እንቀርባለን። #EBC#Ethiopia#politicalparties#politicaldebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51956 · 2026/02/28 15:29

ዛሬ ምሽት 2፡30 ላይ *********** ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሰላም፣ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ እና በትርክት ዙሪያ ያደረጉት ክርክር በኢቢሲ ዛሬ ምሽት 2፡30 ይጠብቁን! ✅ ብልፅግና ፓርቲ ✅ አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ✅ እናት ፓርቲ ✅ ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት ፓርቲ ያደረጉትን ክርክር ዛሬ ምሽት 2፡30 ላይ እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል! በምርጫ ብቻ!! #EBC#EBCDOTSTREAM#Ethiopia#politicalparties#politicaldebate

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51951 · 2026/02/28 08:37

ሰላም፣ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ እና ትርክት *************** ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሰላም፣ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ እና በትርክት ዙሪያ ያደረጉት ክርክር በኢቢሲ ዛሬ ምሽት 2፡30 ይጠብቁን! ✅ ብልጽግና ፓርቲ ✅ አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ✅ እናት ፓርቲ ✅ ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት ፓርቲ ያደረጉትን ክርክር ዛሬ ምሽት 2፡30 ላይ እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል! በምርጫ ብቻ!! #EBC#EBCDOTSTREAM#Ethiopia#politicalparties#politicaldebate