TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← 推个鸡场|优质小而美机场推荐

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @pushgoodcloud · Post #607 · 11月30日

#Lantau#大屿山 之前购买过的,可以联系 @ljfxz 退款,直接发机场邮箱给他 剩余价值退款按照( 剩余时长*时长单价)+(剩余流量*流量单价)的形式退款 流量单价=套餐价格*0.8/套餐流量总数 时长单价=套餐价格*0.2/套餐时长总数 例如轻量套餐价格为9元,流量为80G,时长为30天。那天数单价为(0.2*9)/30,流量单价为(0.8*9)/80。 此时轻量用户还剩10天,流量还有70G,那退款为10*[(0.2*9)/30] + 70*[(0.8*9)/80] 注* 充了流量的钱也可退

Results

找到 15 条相似帖子

搜索 #arsi

当前筛选 #arsi清除筛选
Borkena

@borkena · Post #5914 · 2026/03/03 18:44

Who Is Behind the Alleged Genocide Against Christian (Amhara) Communities in East Arsi, Ethiopia? – and When Will this Stop? https://borkena.com/2026/03/03/ethiopian-orthodox-christians-who-is-behind-the-alleged-genocide-against-christian-amhara-communities-in-east-arsi-ethiopia/#Ethiopia#humanrights#Arsi

Borkena

@borkena · Post #6024 · 2026/03/15 17:38

The Unspoken Crisis of Ethiopian Orthodoxy. Read more. https://borkena.com/2026/03/15/ethipoia-the-unspoken-crisis-of-ethiopian-orthodoxy/#Ethiopia#Orthodox#Arsi

Borkena

@borkena · Post #5916 · 2026/03/04 05:22

Oromo Liberation Army Points Finger At Abiy Ahmed’s Admin. Over Arsi Massacre. Read more. https://borkena.com/2026/03/04/ethiopia-oromo-liberation-army-points-finger-at-abiy-ahmeds-admin-over-arsi-massacre/#Ethiopia#OLA#Arsi

Borkena

@borkena · Post #5902 · 2026/03/01 21:09

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በአርሲ ዞን የተፈፀመውን ግድያ አወገዘ። ምክር ቤቱ " በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሺርካ ወረዳ በንፁሐን የኦርቶዶክስ ክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ወገኖቻችን ላይ በደረሰው አሰቃቂ አደጋ በእጅጉ አዝነናል " ሲል አስታውቋል። መግለጫው አክሎም "ድርጊቱ የትኛውንም ሃይማኖት አይወክልም " ያለ ሲሆን " ይልቁኑም በሃይማኖቶች መካከል ለዘመናት ያለውን የመከባበር እሴት በመናድ በአማኞች ህዝቦች መካከል ጥርጣሬና ግጭት ለመፍጠር የተቀነባበረ እኩይ ሴራ ነው ብለን እናምናለን " ብሏል። መንግስት አጥፊዎቹን በመለየት አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ምክር ቤቱ ጠይቆ " ለሟች ቤተሰቦች አላህ መፅናናቱን እንዲሰጥ እንለምነዋለን " በማለት ገልጿል። #Ethiopia#Oromia#Arsi#news#ዜና

Borkena

@borkena · Post #5910 · 2026/03/03 13:32

መቋጫ ያጣው የኦርቶዶክሳውያን እልቂት በአርሲ ፤ ፋኖ ያሰማው ክስ እና ኢራን፡፡ ሙሉውን ዘገባ ያድምጡት:: https://youtu.be/JdMBnW937GQ#Ethiopia#News#Arsi#OrthodoxChristians#Iran

Borkena

@borkena · Post #5865 · 2026/02/26 13:33

በምሥራቅ አርሲ ሦስት ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ተገደሉ ። ከወራት በፊት ተመሳሳይ ጥቃት በተፈፀመበት በዚህ ዞን ዘላቂ መፍትሔ አለመፈለጉ ስጋት እንደፈጠረባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች መናገራቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቴሌቪዥን ዘግቧል። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት መርቲ አቦምሳ ወረዳ ፈረቀሳ ቀበሌ ሶስት ኦርቶዶክሳውያን እና አንድ ሙስሊም በታጣቂዎች ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል። እያሰለሰ በቀጠለው የምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ችግር ዛሬም በሦስት ኦርቶዶክሳውያን እና በ1 ሙስሊም ወገኖቻችን ላይ ሕልፈተ ሕይወት ማድረሱን የአሥር ኦርቶዶክሳውያን ከብቶች፣ ጎተራዎች እና ቤት ንብረቶች በእሳት በመቃጠሉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ብፁዕ አቡነ ኤልሣዕ የሶማሌ እና የምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ገልጸዋል። ብፁዕነታቸው መንግሥት ሕገ ወጥ ታጣቂዎችን በማጥፋት የኦርቶዶክሳውያንን ደህንነት የመጠበቅ እና ሰላምን የማስፈን ተግባሩን እንዲያከናውንም ጠይቀዋል። #Ethiopia#Oromia#Arsi#Ethiopiannews#ዜና

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #53654 · 2026/04/16 20:38

የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ፣ ግብርናን ለማዘመን እና የገበያ ትስስር ለመፍጠር ያለው ፋይዳ የጎላ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ********************* ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ምርቃት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የልማት ዝርጋታና የኢነርጂ አማራጮች ለአካባቢው አርሶ አደሮች የኑሮ ጥራት መሻሻልና ለኢኮኖሚ ዕድገት ያላቸውን ፋይዳ አብራርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአሰላ፣ ለአርሲ እና ለአጎራባች የምስራቅ ሸዋ ነዋሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት፣ አርሲ በእርሻ ምርታማነቱ ቢታወቅም፣ የነበረበት የውስጥ ለውስጥ መንገድ እጥረት ትልቅ ፈተና መሆኑን አንስተዋል። አዲሱ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የገነባው ከ27 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ለንፋስ ኃይል ማመንጫው ግልጋሎት ከመስጠት ባሻገር ለአካባቢው ግብርና መዘመን መሠረት የሚጥል መሆኑን ገልጸዋል። መንገዱ ከኮምባይነሮችና ትራክተሮች በተጨማሪ ትራንስፖርትን ተደራሽ በማድረግ ምርትን በፍጥነት ወደ ማዕከላዊ ገበያ ለማድረስ ያግዛል ብለዋል። የአርሶ አደሩ ምርት እንዳለ ለገበያ ከመቅረብ ይልቅ በቅርብ ርቀት በሚገኙ አግሮ-ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪዎች ገብቶ፣ ተቀናብሮ፣ እሴት ተጨምሮበት እንዲወጣ በማድረግ የተሻለ ገቢ ለማስገኘት እንደሚሠራ ገልጸዋል። በየአካባቢው በመንግሥት የተጀመሩ በርካታ ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገላቸው በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኙ አውስተው፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሠረት የመጣሉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። በንፍታሌም እንግዳወርቅ #Ethiopia#Arsi#AsellaWindFarm#EthiopiaDelivers#AbiyAhmed#EBC

Borkena

@borkena · Post #5912 · 2026/03/03 18:36

Death Toll From Arsi Massacre Rise To 34 as killing Orthodox Christian Continues. Read more. https://borkena.com/2026/03/03/ethiopia-death-toll-from-arsi-massacre-rise-to-34-as-killing-orthodox-christian-continues/#Ethiopia#Arsi#humanrights#Oromia#OrthodoxChristians

Borkena

@borkena · Post #5920 · 2026/03/04 08:27

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በምስራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኙ ወረዳወች ነዋሪ የሆኑ የቤተ ክህነቷ ታላላቅ አባቶች፣ ካህናት እና ምዕመናን ላይ በደረሰባቸው ጭፍጨፋ ከፍተኛ ሀዘን የተሰማው መሆኑን ገለፀ። ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል። #Ethiopia#Oromia#Arsi#AFNM#Ethiopiannews#news#ዜና

Borkena

@borkena · Post #5202 · 2025/11/05 22:16

Systematic Persecution in Oromia: The Role of Militias and Political Actors in Targeting Ethiopian Orthodox Christians. Read more. https://borkena.com/2025/11/05/systematic-persecution-in-oromia-the-role-of-militias-and-political-actors-in-targeting-ethiopian-orthodox-christians/#Ethiopia#Orthodox#OrthodoxChristians#OromiaMassacre#Arsi

12
上一页第 1/2 页下一页