TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← 推个鸡场|优质小而美机场推荐

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @pushgoodcloud · Post #607 · 11月30日

#Lantau#大屿山 之前购买过的,可以联系 @ljfxz 退款,直接发机场邮箱给他 剩余价值退款按照( 剩余时长*时长单价)+(剩余流量*流量单价)的形式退款 流量单价=套餐价格*0.8/套餐流量总数 时长单价=套餐价格*0.2/套餐时长总数 例如轻量套餐价格为9元,流量为80G,时长为30天。那天数单价为(0.2*9)/30,流量单价为(0.8*9)/80。 此时轻量用户还剩10天,流量还有70G,那退款为10*[(0.2*9)/30] + 70*[(0.8*9)/80] 注* 充了流量的钱也可退

Results

找到 5 条相似帖子

搜索 #getachewreda

当前筛选 #getachewreda清除筛选
Borkena

@borkena · Post #5355 · 2025/11/26 00:39

Getachew Reda’s Head-to-Head Interview: Deflection, Denial and the Shielding of Prime Minister Abiy Ahmed. Read more. https://borkena.com/2025/11/25/getachew-redas-head-to-head-interview-deflection-denial-and-the-shielding-of-prime-minister-abiy-ahmed/#Ethiopia#GetachewReda#politics

Borkena

@borkena · Post #5834 · 2026/02/23 15:00

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ውሳኔ በጽኑ ተቃወመ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ሕገ-መንግሥቱንና የፕሪቶሪያውን ስምምነት የጣሰ ነው ሲል በጽኑ ኮንኗል። የትግራይ ሕዝብ በከፈለው መስዋዕትነት የተገነባውን ሕገ-መንግሥታዊና ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በመጣስ፣ በትግራይ ሕገ-መንግሥታዊ ወሰን ላይ አደጋ የሚጥል ውሳኔ መተላለፉን መግለጫው ገልጿል። ​የትግራይ ሕዝብ ድምፅ በሌለበትና ባልተወከለበት የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተላለፈው ይህ ውሳኔ፣ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በግልጽ የጣሰ ነው ብሏል። ​ይህ "አደገኛ" የተባለው ውሳኔ የሚያስከተለው ዘርፈ-ብዙ መዘዝ ግምት ውስጥ ገብቶ በአስቸኳይ እንዲታረምና ዳግመኛ ግምት እንዲሰጠው ጊዜያዊ አስተዳደሩ በጽኑ ጠይቋል። በተመሳሳይ መልኩ የትግራይ የቀድሞ የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ የሀገሪቱን ሰላም ይበልጥ የሚያውክ ነው ሲሉ ተቃውመዋል። ጌታቸው ​ውሳኔዎቹ የሀገሪቱን ሰላም ይበልጥ ከማወክ እና ከማናጋት ውጭ ሌላ ፋይዳ ወይም ትርጉም ይኖራቸዋል ብለው እንደማያምኑ ገልፀዋል። #Ethiopia#Tigray#GetachewReda#Ethiopiannews#ዜና

Borkena

@borkena · Post #5975 · 2026/03/11 14:35

ክሱን በፍቃዳቸው አቋረጡ። እነ አቶ ጌታቸው ረዳ በምርጫ ቦርድ ላይ የመሰረቱትን ክስ አነሱ የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ላይ መስርተውት የነበረውን ክስ በገዛ ፈቃዳቸው ማንሳታቸውን ለፍርድ ቤት አስታውቀዋል። ​ ከሳሾች ክሱ አሁን ባለው ሁኔታ ውጤት እንደማያመጣ በማመናቸው በፈቃዳቸው አንስተዋል ተብሏል። ክሱ በመነሳቱ ምክንያት ቀደም ሲል በቦርዱ ውሳኔ ላይ ተጥሎ የነበረው የጊዜያዊ እገዳ ትዕዛዝ ተሰርዟል። ​ በዚህም መሰረት የምርጫ ቦርድ ያስተላለፈው ውሳኔ በቀጥታ ተፈጻሚ ይሆናል። ​​#Ethiopia#AddisAbaba#Ethiopian_news#news#houseoffederation#GetachewReda#NBE#ዜና#ምርጫ#ጌታቸውረዳ