TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
← 推个鸡场|优质小而美机场推荐

TGINSIGHT SIMILAR POSTS

查找相似内容

Source channel @pushgoodcloud · Post #607 · 11月30日

#Lantau#大屿山 之前购买过的,可以联系 @ljfxz 退款,直接发机场邮箱给他 剩余价值退款按照( 剩余时长*时长单价)+(剩余流量*流量单价)的形式退款 流量单价=套餐价格*0.8/套餐流量总数 时长单价=套餐价格*0.2/套餐时长总数 例如轻量套餐价格为9元,流量为80G,时长为30天。那天数单价为(0.2*9)/30,流量单价为(0.8*9)/80。 此时轻量用户还剩10天,流量还有70G,那退款为10*[(0.2*9)/30] + 70*[(0.8*9)/80] 注* 充了流量的钱也可退

Results

找到 2 条相似帖子

搜索 #industrialization

当前筛选 #industrialization清除筛选
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #51783 · 2026/02/19 08:12

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታን አስጀመሩ ******************* ዛሬ የተጀመረው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ የበቆሎ እና የአኩሪ አተር ዱቄት እንዲሁም 14 ተጓዳኝ የበቆሎ ውጤት ምርቶችን ለማምረት የታቀደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን 2 ሺህ ቶን በቆሎ እና 120 ቶን አኩሪ አተር የማምረት አቅም ይኖረዋል። ፕሮጀክቱ ከ6 ሺህ 500 በላይ ለሚሆኑ ሠራተኞች ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል። አክለውም ለአካባቢው አርሶ አደሮች፣ ለኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ለግል ዘርፍ አምራቾች የእሴት ሰንሰለትን በማገዝ ለአካባቢው አርሶ አደሮች ሰፊ ገበያ ይፈጥራል፣ የአካባቢውን ኢኮኖሚ ያሳድጋል ብለዋል። #EthiopianBroadcastingCorporation#Ethiopia#PMAbiyAhmed#Agriculture#Industrialization#EconomicGrowth

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@ebcnewsnow · Post #54139 · 2026/04/30 13:13

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በመሠማራት "የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች" እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ ************** የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ወደ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በመግባት በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች የተመቻቸው ልዩ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ከተማ ጥሪ አቀረቡ። በንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ወደ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ቢገቡ ለሀገርም ሆነ ለራሳቸው የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉም ኃላፊው ጠቁመዋል። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ከተማና የኮርፖሬሽኑ የሕግ መምሪያ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አዱኛ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ሥራዎችንና የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ማኑፋክቸሪንግን፣ ቴክኖሎጂን፣ ሎጅስቲክስንና የነፃ ንግድ ቀጠናን በአንድ ላይ አቀናጅተው የያዙ መሆናቸውም በውይይቱ ተመላክቷል። የልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት መስፈርቱን የሚያሟሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት እንዲቀየሩ እየተደረገ ሲሆን፣ እስካሁንም 12ቱ ፓርኮች .....https://web.facebook.com/share/p/1DyCgYJedA/ #EthiopiaSEZ#IPDC#EconomicReform#Industrialization#InvestInEthiopia#ManufacturingAfrica