TGTGInsighttelegram intelligenceLIVE / telegram public index
ወደ ቻናሎች ዝርዝር ተመለስ
Upwork Profile Mastery avatar

TGINSIGHT CHAT

Upwork Profile Mastery

@UpworkProfilePro

Career

Freelance & Upwork growth tips. Upwork profile optimization, proposal strategies, client-winning hacks, job success score improvement, and freelance income growth. ለማንኛውም ጥያቄ :- @honelegn19

ደምበኞች2,550የአሁን ደምበኞች
የተከታተሉ ልጥፎች472የተዘረዘሩ ልጥፎች ቁጥር
የቅርብ ጊዜ ደረሻ10,805የቅርብ ጊዜ ዕይታዎች ድምር
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

ገጽ 8 ከ 40 · 472 ልጥፎች

ታትሟል ማርች 3

1,010 views

ታትሟል ማርች 3

Congra bro 👏🎆

795 views

ታትሟል ማርች 2

📱🎆 Congrats SAMUEL on landing your first job on Upwork! Great start to your journey. Keep your consistency and focus don’t wait to reach Top Rated. Keep delivering quality work and building your reputation. Wishing you many more successes!

936 views

ታትሟል ማርች 2

Telegram እጅግ አስፈላጊ የሆነውን update ይፋ አድርጓል። ከነዚህ ውስጥ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ የprivacy ፊቸር አስተዋውቋል። ከዚህ በፊት ከሰዎች ጋር chat ስታደርጉ የምታወሩት ነገር የምትላላኩት ፎቶ ወይም የድምፅ መልዕክት copy እንዳይደረግ፣ forward እንዳይደረግ፣ Screenshot ወይም screen record እንዳይደረግ መከልከል አትችሉም ነበር (secret chat ካልተጠቀማችሁ በስተቀር)። አሁን ግን ከማንኛውም ሰው ጋር normal chat እያደረጋችሁ ማንኛውም የምታወሩት መረጃ ለሌላ 3ኛ ወገን እንዳይተላለፍ on/off ማድረግ ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ chat የምታደርጉትን ሰው click ታደርጉና ከላይ 3 ነጥቡን በመንካት "Disable sharing" የሚለውን መምረጥ ነው። ይህ feature ለጊዜው የpremium feature ነው። @UpworkProfilePro

843 views

ታትሟል ማርች 2

New month. New energy. Most career goals fail because they are too vague or too many. Real progress happens when you: • Choose one clear outcome. • Define the exact finish line • Break it into weekly actions • Schedule it like a non-negotiable meeting If you’re tired of setting goals that don’t translate into results, @UpworkProfilePro

817 views

ታትሟል ማርች 1

Upwork ላይ 1, የመጀመሪያ ስራ 2, የመጀመሪያ 5 ⭐⭐⭐⭐⭐ 3, የመጀመሪያ Review 4, 5$ 5,Account verified ከፈለጉ ዋጋ: 3499 ብር CBE:- 1000278562817 Honelegn Workie kemasegebatachu befite asawekun then የከፍሉበትን ደረሰኝ/Screenshot እና profile አችሁን link በTelegram:- @honelegn19 ላይ ይላኩልን!

971 views

ታትሟል ፌብ 28

Freelancers making $3k–$10k/month… What exact skill are you using? 25 FREE Courses for Absolute Beginners in 2026 1. Python https://youtu.be/xAcTmDO6NTI?si=cEn8yJaNtHbJRPQw 2. Java https://scaler.com/topics/course/java-beginners/ 3. JavaScript https://youtu.be/t8QXF85YovE?si=MFnzjFTzTmjx7DpS 4. C++ https://learn.saylor.org/course/view.php?id=65 5. SQL & DBMS https://learn.saylor.org/course/view.php?id=863 6. HTML & CSS https://freecodecamp.org/learn/responsive-web-design-v9/ 7. React 19 https://youtu.be/H6QAY_VqvUc?si=SpDLZT1QZmeGwafw 8. React Native https://youtu.be/f8Z9JyB2EIE?si=LL01sXOjN4oBNdNg 9. Django https://youtu.be/3EzKBFc9_MQ?si=F9_1gJ5hoJ8cd6QX 10. C# https://dotnet.microsoft.com/en-us/learn/csharp 11. C https://alison.com/course/diploma-in-c-programming-revised-2017 12. Docker https://cognitiveclass.ai/courses/docker-essentials 13. Kubernetes https://simplilearn.com/learn-kubernetes-basics-free-course-skillup 14. DevOps https://openclassrooms.com/en/courses/7853556-discover-the-devops-methodology 15. CI/CD https://simplilearn.com/free-ci-cd-online-training-course-skillup 16. Data Analysis https://cognitiveclass.ai/courses/data-analysis-python 17. Data Science https://learn.saylor.org/course/view.php?id=504 18. Machine learning https://developers.google.com/machine-learning/crash-course 19. Deep Learning https://introtodeeplearning.com 20. Excel https://simplilearn.com/learn-business-analytics-excel-fundamentals-skillup 21. PowerBI https://learn.microsoft.com/en-us/collections/m14nt4rdwnwp04 22. Tableau https://tableau.com/learn/training 23. MongoDB https://learn.mongodb.com 24. Kafka https://developer.confluent.io/courses/ 25. Redis https://university.redis.io

966 views

ታትሟል ፌብ 28

AI Coding & Development (The High-Ticket Stack) : https://www.cursor.com : https://github.com/features/copilot : https://replit.com : https://www.qodo.ai : https://tabnine.com : https://askcodi.com : https://www.codiga.io AI Chatbots & Large Language Models : https://chatgpt.com : https://claude.ai : https://www.deepseek.com : https://gemini.google.com : https://x.ai : https://copilot.microsoft.com : https://www.perplexity.ai AI Workflow & Automation : https://www.make.com : https://zapier.com : https://n8n.io : https://monday.com : https://www.wrike.com : https://integrately.com AI Presentation & Design : https://gamma.app : https://beautiful.ai : https://www.canva.com : https://uizard.io : https://tome.app : https://pitch.com AI Image & Video Generation : https://www.midjourney.com : https://openai.com/dall-e-3 : https://runwayml.com : https://pika.art : https://openai.com/sora : https://stability.ai AI Writing & Data : https://www.copy.ai : https://www.jasper.ai : https://www.grammarly.com : https://julius.ai : https://rows.com AI Productivity & Meetings : https://www.notion.so : https://otter.ai : https://fireflies.ai : https://www.usemotion.com : https://superhuman.com

870 views

ታትሟል ፌብ 27

Guys Please Wake Up📱📱 ​This is exactly what the market is paying for right now 🟢​AI SaaS Development 🟢​Chat-to-app Builders (Replit / Lovable style tools) 🟢​Full-stack Engineering 🟢​Product-focused Developers (Builders, not just coders) 🟢​Founding-level Problem Solvers 😳😳 ​$12,000 fixed-price offers are going to the people who can build AI-powered products not just basic websites. 🔣​The demand is real. 🔣The money is real. 🔣The opportunity is now. ⚠️​Stop scrolling. Start building.

863 views

ታትሟል ፌብ 27

አፕወርክ (Upwork) ላይ ስኬታማ ለመሆን ፕሮፋይልህን እንዴት ታሳምራለህ? ​አፕወርክ ላይ አንድ ደንበኛ "ሰው እፈልጋለሁ" ብሎ ሲፈልግ፣ ሲስተሙ የአንተን ፕሮፋይል መርጦ እንዲያሳይህ የሚያደርጉ የተወሰኑ ሚስጥሮች አሉ። እነዚህን ነጥቦች ማወቅ የሥራ ዕድልህን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምረዋል። ​አፕወርክ የሚከተሉትን ነገሮች ይመረምራል፡ ​ርዕስ (Title): የሥራህ መጠሪያ። ​መግለጫ (Description): ስለ ማንነትህና ችሎታህ የምትገልጽበት። ​የክህሎት ዘርፎች (Skill tags): ቁልፍ ቃላት። ​የሥራ ልምድ (Work experience): (ብዙዎች የሚሳሳቱበት ቦታ!) ​JSS እና ገቢ: እነዚህ በቆይታ የሚመጡ ናቸው። ​እንደ አዲስ ጀማሪ ገና የደንበኛ ምስክርነት (Review) ስለሌለህ ሁሉንም ነገር መቆጣጠር አትችልም። ነገር ግን ርዕስህን፣ መግለጫህን እና የሥራ ልምድህን በማስተካከል ብቻ ገና ሳትቀጠር የፍለጋ ውጤት ላይ ቀድመህ መገኘት ትችላለህ። ​1. የፕሮፋይል ርዕስ (Title)፦ ስምህ ብቻ ሳይሆን ማስታወቂያህ ነው! ​ርዕስህን ዝም ብለህ በደፈናው አትጻፈው። አፕወርክ ልክ እንደ ጎግል የፍለጋ ኢንጂን (Search Engine) ስለሆነ፣ ርዕስህ ደንበኛው የሚፈልገውን ቃል መያዝ አለበት። ​ምን ማድረግ አለብህ? ​በአንተ ዘርፍ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ፕሮፋይል ገብተህ ተመልከት። ​የሚጠቀሙባቸውን ሶፍትዌሮች (ለምሳሌ፡ Figma, Tableau, Python) ልብ በል። ​የሚሰጡትን ውጤት እንዴት እንደሚገልጹት ተመልከት (ለምሳሌ፡ SEO-optimized, Conversion-focused)። ​የአሸናፊዎች ቀመር፦ > የምትጠቀመው መሣሪያ + የምትሰጠው አገልግሎት + ለደንበኛው የምታመጣው ውጤት። ​ለምሳሌ፦ "Figma Expert | Landing Page Designer | High-Conversion UI/UX" ​2. የክህሎት ዘርፎች (Skill Tags)፦ አትገምት፣ አረጋግጥ! ​አፕወርክ እስከ 15 ክህሎቶችን እንድትመርጥ ይፈቅድልሃል። እነዚህን በዘፈቀደ አትምረጣቸው። ​ብልሃቱ፦ አፕወርክ የፍለጋ ሳጥን ላይ ዋና ክህሎትህን (ለምሳሌ Graphics Design) ብለህ ስትጽፍ፣ ሲስተሙ ራሱ ሌሎች ተያያዥ ቃላትን ያሳይሃል። እነዛ ደንበኞች የሚፈልጓቸው ቃላት ናቸው፤ እነሱን መርጠህ አስገባ። ​3. የሥራ ልምድ (Work Experience)፦ የጀማሪዎች ትልቁ ስህተት! ​"አፕወርክ ላይ ገና ሥራ አልሰራሁም፣ ስለዚህ የሥራ ልምድ የለኝም" ብለህ በፍጹም አታስብ። የአፕወርክ ሲስተም የሚፈልገው የሥራ ልምድ እንጂ የአፕወርክ ልምድ ብቻ አይደለም። ​እንዴት ማቅረብ አለብህ? ከአፕወርክ ውጭ (በግልህ፣ በድርጅት ወይም በፈቃደኝነት) የሰራሃቸውን ሥራዎች በብልሃት አስፍር። ​ ጠንካራ ርዕስ ተጠቀም። ​የሰራኸውን ሥራ ውጤት ግለጽ። ለምሳሌ፦ "ከዚህ በፊት ለአንድ የሀገር ውስጥ ድርጅት የሽያጭ ዳታ በTableau አቀናጅቻለሁ" የሚለው አገላለጽ ለደንበኛው ትልቅ እምነት ይሰጣል።

852 views

ታትሟል ፌብ 26

በአፕወርክ (Upwork) ላይ ስራ ማሸነፍ በአንድ ነገር ላይ ብቻ የተመሰረተ አይደለም። ​ጥሩ ፕሮፖዛል ብቻ፣ ወይም ምርጥ ፕሮፋይል፣ ወይም ደግሞ አስተያየቶች ብቻቸውን ስራ አያስገኙልህም። የሁሉም ነገሮች ድምር ውጤት ነው። ​ነገሩን እንደ ነጥብ አሰጣጥ ስርዓት አስበው ከአንድ ደንበኛ ማግኘት የምትችለው ከፍተኛ ውጤት 10 ነጥብ ቢሆን፣ ነጥቦቹ እንዲህ ይከፋፈላሉ, 💬​ፕሮፖዛል (Proposal) = 3 ነጥብ 💬​የስራ ማሳያ (Portfolio) = 2 ነጥብ 💬​የአነጋገር ዘይቤ/ተግባቦት (Communication) = 2 ነጥብ 💬​የስራ ታሪክ እና አስተያየቶች (Job history + reviews) = 2 ነጥብ 💬​የፕሮፋይል ፎቶ/ቪዲዮ = 1 ነጥብ ​ጠቅላላ = 10 ነጥብ ​ደንበኞች የሚቀጥሩት በአንድ ፍጹም በሆነ ነገር ተመስጠው ሳይሆን፣ አጠቃላይ ምስሉን (The full picture) አይተው ነው። ​የስራ ማሳያህ (Portfolio) ደካማ ከሆነ፣ ፕሮፖዛልህ የፈለገውን ያህል ቢመጥቅ ስራ የማግኘት ዕድልህ ጠባብ ነው። ወይም ደግሞ ምርጥ አስተያየቶች ኖረውህ ነገር ግን ፎቶህ ጥራት የሌለውና ፕሮፋይልህ ዝም ብሎ የተሞላ ከሆነ ነጥብ ይቀንስብሃል። ​ሁሉም ነገር ይደመራል። ካልተደመረ ደግሞ ውጤት አይመጣም። ​ነጥብ የሚያስቀንስብህ ነገር ካለ አስተካክለው። ምንም አይነት አቋራጭ መንገድ የለም፤ መሰረታዊ ነገሮችን በጥራት ማደራጀት ብቻ።

882 views

ታትሟል ፌብ 25

🔗 Find Top Freelancers Across Every Category on Upwork AI Services https://www.upwork.com/hire/ai-services/ Development & IT https://www.upwork.com/hire/development-it/ Design & Creative https://www.upwork.com/hire/design-creative/ Sales & Marketing https://www.upwork.com/hire/sales-marketing/ Writing & Translation https://www.upwork.com/hire/writing-translation/ Admin & Support https://www.upwork.com/hire/admin-support/ Finance & Accounting https://www.upwork.com/hire/finance-accounting/ Legal https://www.upwork.com/hire/legal/ HR & Training https://www.upwork.com/hire/hr-training/ Engineering & Architecture https://www.upwork.com/hire/engineering-architecture/

1,000 views
12•••678910•••20•••30•••3940